Loading
Singer
እወድሃለሁ ፡ እወድሃለሁ ሕይወቴን ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ሰጥቻለሁ (፪x) አንተን ፡ አንተን ፡ ይላል ፡ ልቤ ፡ ይፈልግሃል በፍፁም ፡ መደነቅ ፡ መገረም ፡ ተሞልቷል (፪x) ትናንትናም ፡ ዛሬም ፡ ነገም እስከ ፡ ዘለዓለም ፡ አንተ ፡ ነህ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ አቻ ፡ የለህም ጥንትም ፡ ጌታ ፡ ነህ ጥንትም ፡ ኃያል ፡ ነህ አቻ ፡ የሌለህ ጥንት ፡ ቢሆንም ፡ ዬሃ ዛሬ ፡ ቢሆንም ፡ ዬሃ ያው ፡ ነው ፡ ሁሌም ፡ ዬሃ (፪x) እወድሃለሁ ፡ እወድሃለሁ ሕይወቴን ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ሰጥቻለሁ (፪x) አንተን ፡ አንተን ፡ ይላል ፡ ልቤ ፡ ይፈልግሃል በፍፁም ፡ መደነቅ ፡ መገረም ፡ ተሞልቷል (፪x) ቅን ፡ ፍፁም ፡ አይለወጥም እንደ ፡ ትናንትም ፡ ዛሬ ፡ ይኖራል ፡ እስከ ፡ ዘለዓለም ሰው ፡ አይደለህም ፡ ወረት ፡ አታውቅም ፡ አትቀየርም ጥንት ፡ ቢሆንም ፡ ዬሃ ዛሬ ፡ ቢሆንም ፡ ዬሃ ያው ፡ ነው ፡ ሁሌም ፡ ዬሃ (፪x) እወድሃለሁ ፡ እወድሃለሁ ሕይወቴን ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ሰጥቻለሁ (፪x) አንተን ፡ አንተን ፡ ይላል ፡ ልቤ ፡ ይፈልግሃል በፍፁም ፡ መደነቅ ፡ መገረም ፡ ተሞልቷል (፪x) ወድሃለሁ ፡ ወድሃለሁ ፡ ወድሃለሁ ሁልጊዜ ፡ በሕይወቴ ፡ አመልክሃለው (፬x)