Loading
Singer
አዝ፦ እፁብ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አንተ ፡ አትለወጥም ግሩም ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ስራህም ፡ አያልቅም (፪x) እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በማደሪያው እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በዙፋኑ (፪x) ሰማይ ፡ ዙፋንህ ፡ ነው ፡ ምድር ፡ መረገጫ አለም ፡ ዙፋንህ ፡ ነው ፡ ያንተ ፡ መቀመጫ ሰማይም ፡ ያንተ ፡ ነው ፡ ምድርም ፡ ያንተ ፡ ነው ፡ ሁሉ ፡ ግዛትህ ፡ ነው እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በማደሪያው እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በዙፋኑ (፪x) አዝ፦ እፁብ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አንተ ፡ አትለወጥም ግሩም ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ስራህም ፡ አያልቅም (፪x) እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በማደሪያው እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በዙፋኑ (፪x) ይሁን ፡ ይሁን ፡ ብለህ ፡ የፈጠርከው ፡ ሁሉ ጻድቅነትህን ፡ ይመሰክራሉ እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ እወቁት ፡ ይላሉ ፡ አክብሩት ፡ ይላሉ እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በማደሪያው እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በዙፋኑ (፪x) አዝ፦ እፁብ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አንተ ፡ አትለወጥም ግሩም ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ስራህም ፡ አያልቅም (፪x) እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በማደሪያው እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በዙፋኑ (፪x) ከፍ ፡ ከፍ ፡ ያለውን ፡ በሃይሉ ፡ አዋርዶ የሃያላንንም ፡ ቀስታቸውን ፡ ሰብሮ በክብር ፡ ይኖራል ፡ ዘላለም ፡ ይገዛል ፡ ዙፋኑ ፡ ይጸናል እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በማደሪያው እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በዙፋኑ (፪x) አዝ፦ እፁብ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አንተ ፡ አትለወጥም ግሩም ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ስራህም ፡ አያልቅም (፪x) እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በማደሪያው እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በዙፋኑ ፡ (፪x) በዘላለም ፡ ፍቅሩ ፡ ቀድሞ ፡ ባቀደው አለምን ፡ ሊያድናት ፡ ኢየሱስን ፡ ላከው ሃሳቡ ፡ ጸንታለች ፡ ማዳኑን ፡ አይተናል ከሀጥያት ፡ እስራት ፡ ከሞትም ፡ ድነናል እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በማደሪያው እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በዙፋኑ (፪x) አዝ፦ እፁብ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አንተ ፡ አትለወጥም ግሩም ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ስራህም ፡ አያልቅም (፪x) እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በማደሪያው እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በዙፋኑ (፪x) ዙሪያው ፡ ገደል ፡ ሆኖ ፡ ግራ ፡ ቢገባህም ጨለማው ፡ አይሎ ፡ መውጫው ፡ ቢጠፋም እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ እሱ ፡ አይተውህም ፡ እሱ ፡ አይጥልህም ዙሪያው ፡ ገደል ፡ ሆኖ ፡ ግራ ፡ ቢገባሽም ጨለማ ፡ አይሎ ፡ መውጫ ፡ ቢጠፋሽም እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ እሱ ፡ አይተውሽም ፡ እሱ ፡ አይጥልሽም እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በማደሪያው እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ በዙፋኑ (፪x) አዝ፦ እፁብ ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ አንተ ፡ አትለወጥም ግሩም ፡ ነህ ፡ አንተ ፡ ስራህም ፡ አያልቅም (፪x)