Loading
Singer
ኢትዮጵያ (፬x) ስንጮህ ፡ ስናለቅስ ፡ ሳይሰማው ፡ ቀርቶ አይደል ፡ ላለማገዝ ፡ ላለመርዳት ፡ ብሎ አሁን ፡ ምናየውን ፡ ዳግም ፡ እንዳናየው እስከመጨረሻ ፡ ሊቀብረን ፡ ሊያስቀረን አዝ:- ኢትዮጵያ ፡ መከራሽ ፡ እንደዚህ ፡ የበዛው ጨለማው ፡ እንዲህ ፡ የበረታው የኢየሱሴ ፡ ስራ ፡ ይገለጥ ፡ ዘንድ ፡ ነው ስለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ክብር ፡ ነው ፡ እንጂ ልትጠፊ ፡ አይደለም ፡ ልትዋረጂ ኢትዮጵያ (፬x) ዛሬ ፡ የሚቀመስ ፡ ምንም ፡ ነገር ፡ ሳይኖር ነገ ፡ ይጠገባል ፡ ተርፎ ፡ ይሸጣል ፡ ቢለን የችግሩ ፡ ብዛት ፡ ግራ ፡ ቢያጋባንም ቃል ፡ ወጥቷል ፡ ከሰማይ ፡ መሆኑ ፡ አይቀርም አዝ:- ኢትዮጵያ ፡ መከራሽ ፡ እንደዚህ ፡ የበዛው ጨለማው ፡ እንዲህ ፡ የበረታው የኢየሱሴ ፡ ስራ ፡ ይገለጥ ፡ ዘንድ ፡ ነው ስለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ክብር ፡ ነው ፡ እንጂ ልትጠፊ ፡ አይደለም ፡ ልትዋረጂ ሰው ፡ ደመናን ፡ አይቶ ፡ ሊዘንብ ፡ ነው ፡ ይላል አምላኬ ፡ በራሱ ፡ ተማምኖ ፡ ያወራል ተስፋ ፡ ገብቶላታል ፡ ላለሁባት ፡ ምድሬ እኔ ፡ እርግጠኛ ፡ ነኝ ፡ ታየዋልች ፡ ህልሜን አዝ:- ኢትዮጵያ ፡ መከራሽ ፡ እንደዚህ ፡ የበዛው ጨለማው ፡ እንዲህ ፡ የበረታው የኢየሱሴ ፡ ስራ ፡ ይገለጥ ፡ ዘንድ ፡ ነው ስለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ክብር ፡ ነው ፡ እንጂ ልትጠፊ ፡ አይደለም ፡ ልትዋረጂ የኢትዮጵያን ፡ መባረክ ፡ አትጠራጠሩ ይሄ ፡ በተአምር ፡ አይሆንም ፡ አትበሉ እግዚአብሔር ፡ አለ ፡ ሆነ ፡ ነው ፡ በቃሉ እርሱ ፡ እውነተኛ ፡ አይዋሽም ፡ እመኑ አዝ:- ኢትዮጵያ ፡ መከራሽ ፡ እንደዚህ ፡ የበዛው ጨለማው ፡ እንዲህ ፡ የበረታው የኢየሱሴ ፡ ስራ ፡ ይገለጥ ፡ ዘንድ ፡ ነው ስለ ፡ እግዚአብሔር ፡ ክብር ፡ ነው ፡ እንጂ ልትጠፊ ፡ አይደለም ፡ ልትዋረጂ ኢትዮጵያ (፬x)