Loading
አዝ:- እጠብቃለሁ ፡ አንተን ፡ እጠብቃለሁ እጠብቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ የት ፡ እሄዳለሁ እጠብቃለሁ ፡ ዛሬም ፡ እጠብቃለሁ እጠብቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ የት ፡ እሄዳለሁ (፪x) በለስ ፡ እንኳን ፡ ባያፈራ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ እጠብቃለሁ ወይን ፡ ፍሬ ፡ ባይጐመራ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ እጠብቃለሁ ከብቶች ፡ በጋጡት ፡ ባይኖሩ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ እጠብቃለሁ እርሾች ፡ ምግብን ፡ ባይሰጡ ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ እጠብቃለሁ አዝ:- እጠብቃለሁ ፡ አንተን ፡ እጠብቃለሁ እጠብቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ የት ፡ እሄዳለሁ እጠብቃለሁ ፡ ዛሬም ፡ እጠብቃለሁ እጠብቃለሁ ፡ ከአንተ ፡ የት ፡ እሄዳለሁ አንተ ፡ አንተ ፡ ግን ፡ አንተ ፡ ነህ አንተ ፡ ጊዜ ፡ የማይልውጥህ አንተ ፡ ዘግይተህ ፡ ተነስተህ አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ትደርሳለህ (፪x) ያኔ ፡ በሸለቆ ፡ ደግሞም ፡ በተራራ (፪x) ወየው ፡ ጠፋሁ ፡ ብዬ ፡ አምላኬን ፡ ስጣራ (፪x) በጨነቀ ፡ ጊዜ ፡ ተገልጦ ፡ አይቻለሁ ስጋት ፡ አይገባኝም ፡ ዛሬም ፡ አምነዋለሁ ፣ ዛሬም ፡ አምነዋለሁ (፪x) ይረዳኛል ፡ አምናለሁ ፡ ይረዳኛል (፪x) ያግዘኛል ፡ አምናለሁ ፡ ያግዘኛል (፪x) ይረዳኛል ፡ አምናለሁ ፡ ይረዳኛል (፪x) ያግዘኛል ፡ አምናለሁ ፡ ያግዘኛል (፪x) አንገቴን ፡ አልደፋም ፡ አጋዥ ፡ እንደሌለው እንደ ፡ ብርቱ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ከኔ ፡ ጋር ፡ ነው ለምን ፡ መቆዘሜ ፡ ሃሳቢ ፡ እንደሌለው የነአብርሃም ፡ አምላክ ፡ ዛሬም ፡ ከኔ ፡ ጋር ፡ ነው (፪x) ይረዳኛል ፡ አምናለሁ ፡ ይረዳኛል (፪x) ያግዘኛል ፡ አምናለሁ ፡ ያግዘኛል (፪x) አንተ ፡ አንተ ፡ ግን ፡ አንተ ፡ ነህ አንተ ፡ ጊዜ ፡ የማይልወጥህ አንተ ፡ ዘግይተህ ፡ ተነስተህ አንተ ፡ ቀድመህ ፡ ትደርሳለህ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.