Loading
እጠብቅሀለው ባስቀመጥከኝ ቦታ እጠብቅሀለው አትዘገይምና እጠብቅሀለው ባስቀመጥከኝ ስፍራ እጠብቅሀለው አትዘገይምና በኔ ፈቃድ ባይሆን ባሰብኩት መንገድ እንደማትጥለኝ አልጠራጠርም ታማኝ ነህ ተስፋን የሰጠኸኝ ታማኝ ነህ አኖርሻለው ያልከኝ ታማኝ ነህ ተስፋን የሰጠኸኝ ታማኝ ነህ አቆምሻለውአኖርሻለው ያልከኝ ዘመናት አለፉ አመታት ወራት የታለ እያሉ አምላክ አባትሽ ባክሽ እረስቶሻል ተይው ነገሩን ብታምኚ ይሻላል የእጅ ስራሽን እኔስ አምነዋለው ባያድነኝ እንኳን ብሞትም ይችላል ሊያወጣኝ ከሙታን ደመናም አላይም ሸለቆ ይሞላል ንፋስም አላይም ሸለቆ ይሞላል ዝናብም አላይም ሸለቆ ይሞላል አምላኬ አዞታል አባቴ አዞታል
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.