Loading
Singer
እጣዪ እየሱስ ጌታዬ ካለም ጠለማ ከጥልቁ ሸለቆ ቁጭ ብዬ ሳለቅስ የመኖር ተስፋዬ አልቆ እየሱስ የሚባል አንድ ወዳጅ መጣልኝ እንተ እኮ የኔ ነህ አይዞህ አታልቅስ አለኝ አታልቅስ አለኝ እጣዬ 3x እየሱስ ጌታዬ አንተን ሳያገኙ ሲዎል የዋጣቸው አሉ ደግ ሰዎች እኔ እንኳን ማውቃቸው ምን አድርጌልህነው እጣ የወጣልኝ ቃላት አላገኝም እንዲያው ክበርልኝ እጣዬ 3x እየሱስ ጌታዬ ገመዴ ባማረ ስፍራ ወደቀች እርስቴም በአንተ ለኔ ተዋበች ላረክልኝ ሁሉ ምን እመልሳለው እድሜዬን በሙሉ እገዛልሃለው እጣዬ 3x እየሱስ ጌታዬ ደርቄ የነበርኩ እኔ እንኳ ለምልሜ ዛሬ ዘምራለሁ ከመቅደሱ ቆሜ ማህበሩ ሁሉ እስቲ አመስኙልኝ ይብዛለት ውዳሴ እልል በሉልኝ አመስኙልኝ እጣዬ 3x እየሱስ ጌታዬ