Loading
Singer
ደግነትህን እስቲ ላውራው ሰላምህን እስቲ ላውጋው ምህረትህን እስቲ ላውራው ፍቅርህን እስቲ ላውጋው እስቲ ላውራው የጌታዬን ምህረቱን እስቲ ላውራው እስቲ ላውራው የጌታዬን ደግነት እስቲ ላውራው ልናገር ላውራው ስራህን አንተ ለኔ የሆንከውን በደስታ በሃዘን ጊዜ ፊትህን ዞር ያላረክ ከኔ መች የረሳል ያንተ ውለታ ትዝ ይለኛል ሲመሽ ሲነጋ ኧረ ስንቱን አውርቼው ልዝለቅ እንደው ብቻ ተመስገን ልበል ከክንፎችህ በታች አድሬ ኧረ እኔስ ምን ሆኜ ከጥላዎችህ በታች አርፌ ኧረ እኔስ ምን ሆኜ ኧረ እኔስ ምን ሆኜ/4 ባንተ ታምኖ ፀንቶ ለሚኖር በእቅፍህ ውስጥ ለሚያድር አምላኬ ነህ አንተ ለሚልህ የፍቅር መልስ አለ ከእጅህ አንተን ብሎ ለተዘለለው ረድኤቱ ካንተ ዘንድ ነው ካንተ ሌላ ማንም የለውም አንተም ለሱ ረዳቱ ነህ ደግነትህን እስቲ ላውራው ሰላምህን እስቲ ላውጋው ምህረትህን እስቲ ላውራው ፍቅርህን እስቲ ላውጋው እስቲ ላውራው የጌታዬን ምህረቱን እስቲ ላውራው እስቲ ላውራው የጌታዬን ደግነት እስቲ ላውራው