Legeta 316
Public archive
Singer
እስትንፋስ ፡ አለኝ ፡ ላመስግን 4x እስትንፋስ ፡ ያላችሁ ፡ አመስግኑ 4x እስትንፋስ ፡ አለኝ ፡ ላመስግን 4x ተመስገን ልበልህ ተመስገን 2x ተባረክ ልበልህ ተባረክ 2x እንትንፋስ እያለኝ አሀሀ መናገር እየቻልኩ ኦሆ እንዴት ዝም ብዬ እመለከታለሁ ድምፄን ከፍ አድርጌ ተመስገን እላለሁ ስምህን እጠራዋለሁ ኢየሱስ ብዬ እልሀለሁ