Loading
Singer
አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን በማይገሰሰው ፡ ክብርህ በማይመጠን ፡ ጉልበትህ አንተነትህን ፡ ያሳየህ ለእኛም ፡ ከለላ ፡ የሆንህ አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን የጠላትን ፡ ቁጣ ፡ አይተን ልካችንን ፡ ስንመጥን ተስፋ ፡ ቆርጠን ፡ ወየው ፡ ስንል አማኑኤል ፡ ደረስክልን አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን በማባበል ፡ ሊያስማማን ካልተሳካው ፡ ሊያስፈራራን ጠላት ፡ ሲዝት ፡ ሲያሽካካብን ሴራውን ፡ ያከሸፍክልን አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን ድብልቅ ፡ ኑሮ ፡ ያልኖረ ከእግዚአብሔርም ፡ የተማረ ቢማቅቅም ፡ ያሸንፋል የአምላኩንም ፡ ሥም ፡ ያስጠራል አዝ፦ እስከዛሬ ፡ የጠበከን ከፍላጻ ፡ የሸፈንከን ዳርቻችንንም ፡ ያሰፋህልን እንባችንን ፡ ና ፡ አብስልን