Loading
Singer
የዘላለም ፡ አምላክ ፡ የሕይወት ፡ ቤዛ አንተን ፡ ፈልገን ፡ መጥተናልና ሕይወት ፡ እስከ ፡ ጥፉ ፡ ዛሬ ፡ የሰጠን በቅዱስ ፡ መንፈስህ ፡ አንተ ፡ ሙላን አዝ:- እንጠብቅሀለን ፡ በውሃው ፡ ላይ እንይዘዋለን ፡ ይልብስህን ፡ ዘርፍ እስክትለውጠን (፫x) ፡ እስክትባርከን (፫x) አንተን ፡ እንይዛለን ፡ አንተን ፡ እንሻለን ጽዮንን ፡ ከወደድክ ፡ ከመረጥካት የክብርህ ፡ ማደሪያ ፡ ካደረካት ወደ ፡ ዕረፍት ፡ ዛሬ ፡ እስክትገባ የሁአለኛው ፡ ዝናብ ፡ እስኪመጣ አዝ:- እንጠብቅሀለን ፡ በውሃው ፡ ላይ እንይዘዋለን ፡ ይልብስህን ፡ ዘርፍ እስክትባርከን (፫x) ፡ እስክትለውጠን (፫x) እስክትባርከን (፫x) ፡ እስክትለውጠን (፫x) አንተን ፡ እንይዛለን (፪x) (አንተን) አንተን ፡ እንይዛለን (ሃሌሉያ) አንተን ፡ የሚያከብር ፡ ልሁን ፡ መስዋዕትህ (፪x) መሰውያው ፡ ይታደስ ፡ ልቀደስህ (፪x) አንተን ፡ የሚያከብር ፡ ልሁን ፡ መስዋዕትህ (፪x) መንፈሴ ፡ ይታደስ ፡ ልቀደስህ ፡ ልቀደስህ (፫x)