Loading
Singer
እሰይ ፡ እሰይ ፡ እሰይ እሰይ ፡ እሰይ ፡ እሰይ እሰይ ፡ እሰይ ፡ እሰይ አባት ፡ አለን ፡ በሰማይ ወፎች ፡ ሚመግባቸው ፡ አበቦችን ፡ ያሳመራቸው ከእነርሱ ፡ አስበልጦናል ፡ አባታችን ፡ ያስብልናል ጠላቶች ፡ ሳለን ፡ የወደደን በውድ ፡ ልጁ ፡ የታረቀን ስንለምነው ፡ ይሰማናል መንፈሱን ፡ ያፈስልናል እኛ ፡ ክፉዎች ፡ ስንሆን ልጆቻንን ፡ ከወደድን እርሱ ፡ የሰማይ ፡ አባታችን ደግ ፡ ነው ፡ የሚያስብልን እጅግ ፡ የሚምር ፡ የሚራራ አባት ፡ አለ ፡ ከእኛ ፡ ጋራ እርሱ ፡ ነው ፡ የእኛ ፡ አባታችን ሚያስብ ፡ ሚጠነቀቅልን እሰይ ፡ እሰይ ፡ እሰይ እሰይ ፡ እሰይ ፡ እሰይ እሰይ ፡ እሰይ ፡ እሰይ አባት ፡ አለን ፡ በሰማይ አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን በሰማይ ፡ አባት ፡ አለን አባ ፡ አባ ፡ እንድንለው መንፈሱን ፡ በእኛ ፡ አፈሰሰው ልጆቹ ፡ አድርጐናል አባት ፡ አለን ፡ ያስብልናል ፍጻሜና ፡ ተስፋ ፡ ሰጭያችን እርሱ ፡ የሰላም ፡ አምላካችን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይወዳናል ክማንም ፡ ይልቅ ፡ ቀርቦናል እሰይ ፡ እሰይ ፡ እሰይ እሰይ ፡ እሰይ ፡ እሰይ እሰይ ፡ እሰይ ፡ እሰይ አባት ፡ አለን ፡ በሰማይ አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን አሜን ፡ አሜን ፡ አሜን በሰማይ ፡ አባት ፡ አለን