Loading
Singer
ጠላቴ ፡ ዘርግቶ ፡ የወጥመድ ፡ ገመዱን እንቅፋት ፡ አኑሮ ፡ ዘግቶብኝ ፡ መንገዱን መድህኔን ፡ ፈልጌ ፡ ባቀና ፡ አይኖቼን አምላክ ፡ ደረሰልኝ ፡ አጸና ፡ እግሮቼን አዝ:- በክብር ፡ በሞገስ ፡ በዙፋኑ ፡ ሆኖ በምድር ፡ በሰማይ ፡ የሚኖረው ፡ ገኖ ከማንም ፡ ከማንም ፡ እርሱ ፡ ያስብልኛል የቀራንዮ ፡ ፍቅርህ ፡ ይንከባከበኛል ፡ አሜን የቀራንዮ ፡ ፍቅርህ ፡ ይንከባከበኛል የምወድህ ፡ ጌታ ፡ የምትወደኝ በቀራንዮ ፡ ስቃይ ፡ የዋጀኽኝ ደጋግሜ ፡ ላንተ ፡ እሰግዳለሁ በጸናችው ፡ ክንድህ ፡ እታመናለሁ ከኃጢአት ፡ አመድ ፡ ውስጥ ፡ እያየሁ ፡ አበሳ አይኖቼ ፡ ታውረው ፡ ስኖር ፡ በዳበሳ ትቢያዬን ፡ ከላዬ ፡ እፍ ፡ ብሎ ፡ አብሶ አቀፈኝ ፡ ጌታዬ ፡ ምህረትን ፡ አልብሶ አዝ:- በክብር ፡ በሞገስ ፡ በዙፋኑ ፡ ሆኖ በምድር ፡ በሰማይ ፡ የሚረው ፡ ገኖ ከማንም ፡ ከማንም ፡ እርሱ ፡ ያስብልኛል የቀራንዮ ፡ ፍቅርህ ፡ ይንከባከበኛል ፡ አሜን የቀራንዮ ፡ ፍቅርህ ፡ ይንከባከበኛል የምወድህ ፡ ጌታ ፡ የምትወደኝ በቀራንዮ ፡ ስቃይ ፡ የዋጀኽኝ ደጋግሜ ፡ ላንተ ፡ እሰግዳለሁ በጸናችው ፡ ክንድህ ፡ እታመናለሁ ለኑሮዬ ፡ ትርጉም ፡ በሮ ፡ ማረፊያዬ ሆንክልኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ለኔ ፡ . (1) . መልሼ ፡ ልድገመው ፡ ተባረክ ፡ ጌታዬ ጊዜ ፡ የማይለውጥህ ፡ ታማኝ ፡ ጓደኛዬ አዝ:- ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ በአንተ ፡ ነፍሴ ፡ ደስ ፡ ይላታል የአንተ ፡ ፍቅር ፡ በእርግጥ ፡ በእርግጥ ፡ አርክቷቷል የሚጣፍጥ ፡ ኑሮ ፡ ጌታ ፡ አስለምዶኛል ካለ ፡ ኢየሱስ ፡ ላልኖር ፡ ልቤ ፡ ቆርጦልኛል (፪x) የምወድህ ፡ ጌታ ፡ የምትወደኝ በቀራንዮ ፡ ስቃይ ፡ የዋጀኽኝ ደጋግሜ ፡ ላንተ ፡ እሰግዳለሁ በጸናችው ፡ ክንድህ ፡ እታመናለሁ