Loading
Singer
አዝ፦ እርስ ፡ በእርሳችሁ ፡ በአንድ ፡ ሃሳብ ፡ ተስማሙ የትዕቢትን ፡ ነገር ፡ አታስቡ (፬x) ግቅራቹህ ፡ ያለግብዝነት ፡ ይሁን ክፉውን ፡ ነገር ፡ ተጸየፉ ከበጐ ፡ ነገር ፡ ጋር ፡ ተባበሩ በወንድማማች ፡ መዋደድ ፡ ተዋደዱ አዝ፦ እርስ ፡ በእርሳችሁ ፡ በአንድ ፡ ሃሳብ ፡ ተስማሙ የትዕቢትን ፡ ነገር ፡ አታስቡ (፪x) እርስ ፡ በእርሳቹህ ፡ ተከባበሩ ለስራ ፡ ከመትጋት ፡ አትለግሙ በመንፈስ ፡ ግምት ፡ እንኳን ፡ ጥሩ ፡ ሁኑ ደግሞም ፡ ለጌታ ፡ ተገዙ አዝ፦ እርስ ፡ በእርሳችሁ ፡ በአንድ ፡ ሃሳብ ፡ ተስማሙ የትዕቢትን ፡ ነገር ፡ አታስቡ (፪x) በተስፋም ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይበላቹህ በመከራቹህ ፡ ሁሉ ፡ ታገሱ በጸሎትም ፡ ሁሉ ፡ ደግሞ ፡ ጽኑ ቅዱሳንን ፡ በሚያስፈልጋቸው ፡ እርዱ አዝ፦ እርስ ፡ በእርሳችሁ ፡ በአንድ ፡ ሃሳብ ፡ ተስማሙ የትዕቢትን ፡ ነገር ፡ አታስቡ (፪x)