Loading
Singer
ተገልጦልኛል ለእኔ አንድ እውነት እየሱስ ብቻ ነው የዘላለም ህይወት ተገልጦልኛል ለእኔ አንድ እውነት እየሱስ ብቻ ነው የአለም መድሃኒት ተገልጦልኛል አንድ እውነት እየሱስ ብቻ ነው የዘላለም ህይወት ተገልጦልኛል ለእኔ አንድ እውነት እየሱስ ብቻ ነው የአለም መድሃኒት እየሱስ ነው ዋና እየሱስ/4 የዚች ምድር ክብር ጥጉ ላይ ቢያደርሰኝ ከሰው የተለየ እንጀራ አያበላኝ አላማዬ አይደለም ከሰው በልጦ መኖር እኔ ምናፍቀው የጌታን ክብር ነው አላማዬ አይደለም ከሰው በልጦ መኖር እኔ ምናፍቀው ያምላኬን ክብር ነው ወንጌል ስለ እርሱ ነው ስለእየሱስ/2 ወንጌል ስለልጁ ነው ስለእየሱስ/2 እርስ አልቀይርም እደጋግማለው እየሱስ እላለሁ/4 በዚ ምድር ስኖር እስትንፋሴ እስካለች ኖሬ ጨርሳለሁ የገባኝን እውነት እንኳን እኔ ሰዉ እግዚአብሔር ጨርሷል እንድ ያለውን ልጁን ለአለም ሰቶታል/2 እርስ አልቀይርም እደጋግማለው እየሱስ እላለሁ/6