Loading
እውስዳለሁ እባረካለሁ እቀበላለሁ አይሃለሁ እውስዳለሁ እጠግባለሁ እቀበላለሁ አሜን አይሃለሁ ከእግርህ ስር ቁጭ ብዬ እረካለሁ/2 ድሮስ ማጽናናት ልማድህ ዛሬም እንደነበርክ ነህ ድሮስ መባረክ ልማድህ ዛሬም እንደነበርክ ነህ አንተ እያለህ ያው በቦታህ ኧረ ለምን ሌቤ ይስጋ/2 አንተ እያለህ በከፍታ ነፍሴ ኖረች በደስታ/2 የማያልቅ ምንጭ ነው የማይጨረስ ልጆቼ ላልካቸው ያዘጋጀኸው ሰፈሩም ያወቀህ በባለጠግነትህ በሃብታምነትህ ስለዚ መጣሁኝ አባዬ እያልኩኝ መባረክ በሃሪህ እደሆን ስላወኩኝ ነፍሴን አረካለሁ ፊትህን እያየሁኝ ወበትህን እያየሁኝ እውስዳለሁ እባረካለሁ … አለኝ የምትለውን አንደኛ ልጅህን ለሞት አሳልፈህ ከሰጠህልኝ ሌላማ ምን አለ የማታረግልኝ የማትጨምርልኝ ለኔማ ብቻህን ከበቂም በልጠሃል ውበትህ ሞገስህ ህይወቴን ሞልቶታል አንተን አንተን ነፍሴ ሁሌ ያሰኛታል ዛሬም ያሰኛታል እውስዳለሁ እባረካለሁ … በሬን እከፍታለው አትቆምም ደጃፍ ላይ ቤቴስ የሚያምርበት ስትሆን የበላይ አለቃ ነህ መሪ ስራ ያለከልካይ ግዛ የለከልካይ አናግረኝ አጫውተኝ የውስጥህን ሚስጥር ካፍህ የሚወጣው ነው የሚጠማኝ ስላለማመድከኝ ፊት ናፈቀኝ ድምጽህ ናፈቀኝ እውስዳለሁ እባረካለሁ … ድሮስ ማጽናናት ልማድህ … አንተ እያለህ ያው በቦታህ …
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.