Loading
Singer
በለመለመ ፡ መስክ ፡ እኔን ፡ የሚመራኝ በዕረፍት ፡ ውኃ ፡ ዘንድ ፡ ሁሌ ፡ የሚያሰማራኝ ስለ ፡ እኔ ፡ የሚያስብ ፡ ሚጠነቀቅልኝ የማይሰለች ፡ ወዳጅ ፡ ጌታ ፡ ይክበርልኝ አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም በትርህ ፡ ምርኩዝህ ፡ እኔን ፡ ያፅናናኛል ከፊቴ ፡ ገበታ ፡ ተትረፍርፎ ፡ ቀርቧል በጠላቶቼ ፡ ፊት ፡ በዘይት ፡ ቀብተህ ታሳርፈኛልህ ፡ ፅዋዬን ፡ ሞልተህ አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም ኢየሱስ ፡ እረኛዬ ፡ የሚያሳጣኝ ፡ የለም እጄን ፡ በእጆቹ ፡ ይዟል ፡ ለዘላለም ስለ ፡ ስሙ ፡ ብሎ ፡ በጽድቅ ፡ ይመራኛል በሞት ፡ ጥላ ፡ ባልፍም ፡ እሱ ፡ ያሳልፈኛል አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም በትርህ ፡ ምርኩዝህ ፡ እኔን ፡ ያፅናናኛል ከፊቴ ፡ ገበታ ፡ ተትረፍርፎ ፡ ቀርቧል በጠላቶቼ ፡ ፊት ፡ በዘይት ፡ ቀብተህ ታሳልፈኛልህ ፡ ጽዋዬን ፡ ሞልተህ አዝ፦ እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም እደገፍሃለሁ ፡ እስከዘላለም እረኛዬ ፡ ነህ ፡ በምንም ፡ አልሰጋም አታመንሃለሁ ፡ እስከዘላለም