Loading
አዝ፦ ኧረ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ማን ፡ ነው ፡ የሚመስለው የእኛ ፡ ኢየሱስን ፡ የሚስተካከለው ኃይሉ ፡ ማይሞከር ፡ ነው ፡ እኩያ ፡ የሌለው በሰው ፡ መንግሥት ፡ የሚያዝ??? ፡ ጋሻው ፡ የሚያፈርሰው ይሄ ፡ ጌታ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው ይሄ ፡ ንጉሥ ፡ የንጉሥ ፡ ንጉሥ ፡ ነው ይሄ ፡ ሃያል ፡ የሃያል ፡ ሃያል ፡ ነው ይሄ ፡ ገዢ ፡ የገዢ ፡ ገዢ ፡ ነው እነርሱ ፡ በፈርስ ፡ በጦር ፡ በሰይፍ ፡ ታምነው በላያችን ፡ ወጡ ፡ ሊያጠፉን ፡ ተማክረው የእኛ ፡ ኢየሱስ ፡ ግን ፡ ኧረ ፡ ማንስ ፡ ይችለው በአንድ ፡ መንገድ ፡ የወጡትን ፡ በሰባት ፡ በተናቸው (፪x) አዝ፦ ኧረ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ማን ፡ ነው ፡ የሚመስለው የእኛ ፡ ኢየሱስን ፡ የሚስተካከለው ኃይሉ ፡ ማይሞከር ፡ ነው ፡ እኩያ ፡ የሌለው በሰው ፡ መንግሥት ፡ የሚያዝ ፡ ጋሻው ፡ የሚያፈርሰው ይሄ ፡ ጌታ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው ይሄ ፡ ንጉሥ ፡ የንጉሥ ፡ ንጉሥ ፡ ነው ይሄ ፡ ሃያል ፡ የሃያል ፡ ሃያል ፡ ነው ይሄ ፡ ገዢ ፡ የገዢ ፡ ገዢ ፡ ነው የአምላኬን ፡ መሰውያ ፡ ሊማፍረስ ፡ ሲነሱ በእግዚአብሔር ፡ ህዝብ ፡ ላይ ፡ በዛቻ ፡ ሲወጡ እግዚአብሔር ፡ አየ ፡ በቁጣው ፡ ተነሳ የህዝቡን ፡ ጠላቶች ፡ ድንገት ፡ በእርሱ ፡ ተመታ (፪x) አዝ፦ ኧረ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ማን ፡ ነው ፡ የሚመስለው የእኛ ፡ ኢየሱስን ፡ የሚስተካከለው ኃይሉ ፡ ማይሞከር ፡ ነው ፡ እኩያ ፡ የሌለው በሰው ፡ መንግሥት ፡ የሚያዝ ፡ ጋሻው ፡ የሚያፈርሰው ይሄ ፡ ጌታ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው ይሄ ፡ ንጉሥ ፡ የንጉሥ ፡ ንጉሥ ፡ ነው ይሄ ፡ ሃያል ፡ የሃያላን ፡ ሃያል ፡ ነው ይሄ ፡ ገዢ ፡ የገዢ ፡ ገዢ ፡ ነው ጦር ፡ ሲሰበቅበት ፡ ምንም ፡ የማይፈራ ቀስት ፡ ሲለጠጥበት ፡ ከቶም ፡ የማይሰጋ በጠላቶቹ ፡ ሰልፍ ፡በምክራቸው ፡ ሚስቅ መታሰቢያቸው ፡ ነህ ፡ ከምድር ፡ ላይ ፡ የሚፈልቅ??? (፪x) አዝ፦ ኧረ ፡ ማን ፡ ነው ፡ ማን ፡ ነው ፡ የሚመስለው የእኛ ፡ ኢየሱስን ፡ የሚስተካከለው ኃይሉ ፡ ማይሞከር ፡ ነው ፡ እኩያ ፡ የሌለው በሰው ፡ መንግሥት ፡ የሚያዝ ፡ ጋሻው ፡ የሚያፈርሰው ይሄ ፡ ጌታ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነው ይሄ ፡ ንጉሥ ፡ የንጉሥ ፡ ንጉሥ ፡ ነው ይሄ ፡ ሃያል ፡ የሃያላን ፡ ሃያል ፡ ነው ይሄ ፡ ገዢ ፡ የገዢ ፡ ገዢ ፡ ነው
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.