Loading
እርሱ ይውጣ ከፊታችን ክብሩን ይቅደም ከክብራችን ደመናውን ይንቀሳቀስ በሀይል ይስራ መንፈስ ቅዱስ ስብሀት ለእግዚኣብሔር ይሁን አሜን ይሁን አሜን ይሁን ባህር ከፍሎ ያሻገረን ከሞት ወዲያ ሀሌ ሉያ ተቃዎሚዎቻችን ዛሬም ዳግም አሳፍረን በዛሬዋ በድንቅ ቀን እጅግ በጣም ደስ ይበለን በሙሉ ሀይል በመቅደሱ ክብርን አምጡ ለንጉሱ ጌታም ይስራ ፈውስም ይሁን ጌታ እየሱስ ይግለጥ ክብሩን ባአምታካችን ብቻ ታምነን ድካሞቻችን ጥለን ሁሉ ጥለን ከላይ በክብር እስክንበርር በከፍታ እንደ ንስር እንደ ንስር
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.