Loading
Singer
አዝ፦ እንኳን ፡ ደስ ፡ አለህ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ለዚህ ፡ ቀን ፡ ስላደረሰህ እንኳን ፡ ደስ ፡ አለህ (፪x) እንኳን ፡ ደስ ፡ አለሽ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ለዚህ ፡ ቀን ፡ ስላደረሰሽ እንኳን ፡ ደስ ፡ አለሽ (፪x) እንኳን ፡ ደስ ፡ አላችሁ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ለዚህ ፡ ቀን ፡ ስላደረሳችሁ እንኳን ፡ ደስ ፡ አላችሁ (፪x) ይመታ ፡ ከበሮ (፪x) ፡ አሳምሮ (፪x) ፡ ላቆማቸው ፡ አብሮ ይደርደር ፡ በገና (፪x) ፡ እንደገና (፪x) ፡ ለሆነው ፡ ገናና እናመስግን ፡ ዛሬ (፪x) ፡ በዝማሬ (፪x) ፡ የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ዛሬ የታለ ፡ ዕልልታ (፪x) ፡ ለዚህ ፡ ጌታ (፪x) ፡ ለጌቶቹ ፡ ጌታ ጋብቻህ (፫x) ፡ ለጐረቤት ፡ ያብራ ፡ አይሁን ፡ ለብቻህ ፡ ጋብቻህ (፪x) ጋብቻሽ (፫x) ፡ ለጨለማው ፡ ያብራ ፡ አይሁን ፡ ለብቻሽ ፡ ጋብቻሽ (፪x) አዝ፦ እንኳን ፡ ደስ ፡ አለህ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ለዚህ ፡ ቀን ፡ ስላደረሰህ እንኳን ፡ ደስ ፡ አለህ (፪x) እንኳን ፡ ደስ ፡ አለሽ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ለዚህ ፡ ቀን ፡ ስላደረሰሽ እንኳን ፡ ደስ ፡ አለሽ (፪x) እንኳን ፡ ደስ ፡ አላቹህ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ለዚህ ፡ ቀን ፡ ስላደረሳችሁ እንኳን ፡ ደስ ፡ አላችሁ (፪x) ይመታ ፡ ከበሮ (፪x) ፡ አሳምሮ (፪x) ፡ ላቆማቸው ፡ አብሮ ይደርደር ፡ በገና (፪x) ፡ እንደገና (፪x) ፡ ለሆነው ፡ ገናና እናመስግን ፡ ዛሬ (፪x) ፡ በዝማሬ (፪x) ፡ የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ዛሬ የታለ ፡ ዕልልታ (፪x) ፡ ለዚህ ፡ ጌታ (፪x) ፡ ለጌቶቹ ፡ ጌታ ጋብቻህ (፫x) ፡ ለጐረቤት ፡ ያብራ ፡ አይሁን ፡ ለብቻህ ፡ ጋብቻህ (፪x) ጋብቻሽ (፫x) ፡ ለጨለማው ፡ ያብራ ፡ አይሁን ፡ ለብቻሽ ፡ ጋብቻሽ (፪x) አዝ፦ እንኳን ፡ ደስ ፡ አለህ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ለዚህ ፡ ቀን ፡ ስላደረሰህ እንኳን ፡ ደስ ፡ አለህ (፪x) እንኳን ፡ ደስ ፡ አለሽ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ለዚህ ፡ ቀን ፡ ስላደረሰሽ እንኳን ፡ ደስ ፡ አለሽ (፪x) እንኳን ፡ ደስ ፡ አላችሁ (፪x) እግዚአብሔር ፡ ለዚህ ፡ ቀን ፡ ስላደረሳችሁ እንኳን ፡ ደስ ፡ አላችሁ (፪x)