Loading
Singer
እውነት ፡ ኖሯል ፡ ህልም ፡ ህልም ፡ የመሰለ ፡ መልዓክ ፡ ልኮ ፡ ከሞት ፡ እንዳዳለኝ አመለጥኩኝ ፡ ጠላት ፡ እየዛተ ፡ የወይኒው ፡ በር ፡ አውቆ ፡ ተከፈተ ፡ ተፈጽሟል ፡ ሀቅ ነው ትምቢቱ ፡ ወደር ፡ የለው ፡ ለታማኝለቱ ፡ ሞቴን ፡ ስሹ ፡ አይሁድ ፡ ተስብስበው ፡ ከገዳይዉ ፡ ያዳነኝ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ አሜን ፡ የሆነው ፡ ሁሉ ፡ እንኳን ፡ ሆነ ፡ የቀረው ፡ ሁሉ ፡ እንሟን ፡ ቀረ ፡ ሁሌ ፡ በርሱ ፡ ነው ፡ የኔ ፡ ደሲታ ፡ በሆነው ፡ ባልሆነው ፡ ልቤ ፡ አይረታ ፡ (X2) ይህ ፡ ነው ፡ አምላኬ ፡ እርፍ ፡ ያልኩበት ፡ ሁልጊዜ ፡ መልካም ፡ ነው ፡ የማይጎድልበት ፡ አሜን ፡ .................................... እግዚአብሔርን ፡ በርግጥ ፡ ለሚወዱ ፡ እንዳሳቡ ፡ ደግሞ ፡ ለተጠሩ ፡ ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጎ ፡ እንዲደረግ ፡ እናውቃለን ፡ ሁሉ ይሆናል ፡ ባይመስል ፡ እንኳን ፡ ሁኔታውን ፡ ሳየው ፡ ልመንበት ፡ እሱ ፡ እንደቃሉ ፡ ነው ፡ ትናንትና ፡ ለምን ፡ ሆነ ፡ ያልኩ ፡ በጎ ሆኖ ተለውጦ ፡ አየሁ ፡ እሰይ፡ የሆነው ፡ ሁሉ ፡ እንኳን ፡ ሆነ ፡ የቀረው ፡ ሁሉ እንሟን ፡ ቀረ ፡ አሜን ፡ የሆነው ፡ ሁሉ ፡ እንኳን ፡ ሆነ ፡ የቀረው ፡ ሁሉ ፡ እንሟን ፡ ቀረ ፡