Loading
Singer
ህጉን ፡ ልተግብረው ፡ እንጂ ፡ በሕይወቴ ፡ ቃሉን ፡ ልኑረው ያለኝ ፡ ሁሉ ፡ ይፈጸማል ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለው እራስ ፡ እንጂ ፡ ጅራት ፡ ላልሆን ፡ ቃሉ ፡ እንደሚለው በስሙ ፡ የተጠራሁ ፡ ሰው ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ የኪዳኑ ፡ ሰው (፪x) አዝ፦ ኧረ ፡ እኔስ ፡ በኢየሱስ ፡ ክብር ፡ እንጂ ያየሁት ፡ ውርደት ፡ አይደለም (፪x) ገና ፡ እርሱ ፡ ያየልኝን ፡ አያለሁ በሕይወቴ ፡ ጭንገፋ ፡ የለም በሕይወቴ ፡ ጭንገፋ ፡ የለም (፪x) እቸኩላለሁ ፡ ገና ፡ ገና ፡ ገና ወደ ፡ ብዙ ፡ ክብር ፡ ገና በዐይኔ ፡ አያለሁ ፡ ገና ፡ ገና ፡ ገና የጌታን ፡ ተአምር ፡ ገናና (፪x) እገሰግሳለሁ ፡ ወደ ፡ ፊትህ ፡ ፈጥኖ ፡ አንስቶኛል ፡ ከውድቀት አልመለስም ፡ ወደኋላ ፡ እርፉን ፡ ይዣለሁ ፡ ላላይ ፡ ሌላ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ላላይ ፡ ሌላ (፬x) ክንዱን ፡ ተማምኖ ፡ እኔን ፡ ሲጠራ ፡ አሃሃ ፡ እኔን ፡ ሲጠራ (፪x) ያልተጸጸተ ፡ በእኔ ፡ ሊሰራ ፡ አሃሃ ፡ በእኔ ፡ ሊሰራ (፪x) መንገዴን ፡ ሁሉ ፡ አቅንቶልኛል ፡ አሃሃ ፡ አቅንቶልኛል (፪x) ለብዙ ፡ ክብር ፡ ይፈልገኛል ፡ አሃሃ ፡ ይፈልገኛል (፪x) ቃሉን ፡ ሊያጸና ፡ ሊደግፈኝ ፡ አሃሃ ፡ ሊደግፈኝ (፪x) ከፊቴ ፡ ወጥቶ ፡ አይዞሽ ፡ ካለኝ ፡ አሃሃ ፡ አይዞሽ ፡ ካለኝ (፪x) ታዲያ ፡ እንዴት ፡ ልፍራ ፡ ልኡሉን ፡ ይዤ ፡ አሃሃ ፡ ልኡሉን ፡ ይዤ (፪x) ልጓደድ ፡ እንጂ ፡ ስሙን ፡ መዝዤ ፡ አሃሃ ፡ ስሙን ፡ መዝዤ (፪x) እገሰግሳለሁ ፡ ወደ ፡ ፊትህ ፡ መቆም ፡ አልሻም ፡ መዘግየት አልመለስም ፡ ወደኋላ ፡ እርፉን ፡ ይዣለሁ ፡ ላላይ ፡ ሌላ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ላላይ ፡ ሌላ (፬x) አዝ፦ ኧረ ፡ እኔስ ፡ በኢየሱስ ፡ ክብር ፡ እንጂ ያየሁት ፡ ውርደት ፡ አይደለም (፪x) ገና ፡ እርሱ ፡ ያየልኝን ፡ አያለሁ በሕይወቴ ፡ ጭንገፋ ፡ የለም በሕይወቴ ፡ ጭንገፋ ፡ የለም (፪x) እቸኩላለሁ ፡ ገና ፡ ገና ፡ ገና ወደ ፡ ብዙ ፡ ክብር ፡ ገና በዐይኔ ፡ አያለሁ ፡ ገና ፡ ገና ፡ ገና የጌታን ፡ ተአምር ፡ ገናና (፪x) የሚዘጋና ፡ የሚከፍተው ፡ አሃሃ ፡ የሚከፍተው (፪x) መወርወሪያውን ፡ የሰበረው ፡ አሃሃ ፡ የሰበረው (፪x) ጠላቴን ፡ ሁሉ ፡ ተጣልቶልኛል ፡ አሃሃ ፡ ተጣልቶልኛል (፪x) ተከናወኚ ፡ ሂጂ ፡ ብሎኛል ፡ አሃሃ ፡ ሂጂ ፡ ብሎኛል (፪x) እንደመጣው ፡ ቃል ፡ አሜን ፡ ብያለሁ ፡ አሃሃ ፡ አሜን ፡ ብያለሁ (፪x) ባሕር ፡ ተከፍሎ ፡ እሻገራለሁ ፡ አሃሃ ፡ እሻገራለሁ (፪x) ሁሉን ፡ በሚያስችል ፡ ሁሉን ፡ እችላለሁ ፡ አሃሃ ፡ ሁሉን ፡ እችላለሁ (፪x) እንዴት ፡ ብትሉ ፡ ኃይሌ ፡ የጌታ ፡ ነው ፡ አሃሃ ፡ ኃይሌ ፡ የጌታ ፡ ነው (፪x) እገሰግሳለሁ ፡ ወደ ፡ ፊትህ ፡ መቆም ፡ አልሻም ፡ መዘግየት አልመለስም ፡ ወደኋላ ፡ እርፉን ፡ ይዣለሁ ፡ ላላይ ፡ ሌላ ሌላ ፡ ሌላ ፡ ላላይ ፡ ሌላ (፬x) አዝ፦ ኧረ ፡ እኔስ ፡ በኢየሱስ ፡ ክብር ፡ እንጂ ያየሁት ፡ ውርደት ፡ አይደለም (፪x) ገና ፡ እርሱ ፡ ያየልኝን ፡ አያለሁ በሕይወቴ ፡ ጭንገፋ ፡ የለም በሕይወቴ ፡ ጭንገፋ ፡ የለም (፪x)