Loading
Singer
መሰረቴ ፡ ጠብቆ ፡ ብጓዝ ፡ እወዳለሁ አለዚያ ፡ በንፋስ ፡ እወዛወዛለሁ እንደኔማ ፡ እንደሃሳቤ ድል ፡ ተሞልቶ ፡ ባየሁ ፡ ልቤን (፪x) አዝ፦ እኔስ ፡ በሕይወቴ ፡ ልበረታ ምኞቴ ፡ ነው ፡ ጠዋት ፡ ማታ ለጥሞና ፡ ጊዜ ፡ አጣሁኝ ዘወትር ፡ በውጊያ ፡ ላይ ፡ እያለሁኝ (፪x) ማጉረምረምን ፡ ቀርቶ ፡ ምሥጋና ፡ ዘለዓለም በደስታ ፡ ሰሞን ፡ በስቃይ ፡ ቢሆንም ይህን ፡ ነበር ፡ የምመኘው ውጊያ ፡ በዝቶ ፡ የት ፡ ላግኘው (፪x) አዝ፦ እኔስ ፡ በሕይወቴ ፡ ልበረታ ምኞቴ ፡ ነው ፡ ጠዋት ፡ ማታ ለጥሞና ፡ ጊዜ ፡ አጣሁኝ ዘወትር ፡ በውጊያ ፡ ላይ ፡ እያለሁኝ (፪x) መብራት ፡ እየበራ ፡ ውስጤ ፡ ገብቶ ፡ ኢየሱስ ንጹህ ፡ ቦታ ፡ አግኝቶ ፡ ቢኖር ፡ መንፈስ ፡ ቅዱስ ይህን ፡ ነበር ፡ የምመኘው ውጊያ ፡ በዝቶ ፡ የት ፡ ላግኘው (፪x) አዝ፦ እኔስ ፡ በሕይወቴ ፡ ልበረታ ምኞቴ ፡ ነው ፡ ጠዋት ፡ ማታ ለጥሞና ፡ ጊዜ ፡ አጣሁኝ ዘወትር ፡ በውጊያ ፡ ላይ ፡ እያለሁኝ (፪x) ቅድስና ፡ ሞልቶባቸው ፡ ሁሉም ፡ ብልቶቼ በኑሮዬ ፡ በጌታ ፡ ግን ፡ ሥጋዬን ፡ ገዝቼ ልኖር ፡ ነበር ፡ የምመኘው ውጊያ ፡ በዝቶ ፡ የት ፡ ላግኘው (፪x) አዝ፦ እኔስ ፡ በሕይወቴ ፡ ልበረታ ምኞቴ ፡ ነው ፡ ጠዋት ፡ ማታ ለጥሞና ፡ ጊዜ ፡ አጣሁኝ ዘወትር ፡ በውጊያ ፡ ላይ ፡ እያለሁኝ (፫x)