Loading
Singer
አታልፍም ፡ ብሎ ፡ መንገዴን ፡ ዘግቶ ሲፎክርብኝ ፡ ጠላቴ ፡ ቆሞ ድንገት ፡ እግዚአብሔር ፡ ክንዱን ፡ ዘረጋ የጠላቶቼ ፡ ወገብ ፡ ተወጋ አታልፍም ፡ ብሎ ፡ መንገድ ፡ ቢዘጋ በግራ ፡ በቀኝ ፡ እኔን ፡ ቢዋጋ እጄን ፡ ይዞ ፡ መራኝ ፡ ሌሊቱ ፡ ነጋ አታልፍም ፡ ብሎ ፡ መንገዴን ፡ ዘግቶ ሲፎክርብኝ ፡ ጠላቴ ፡ ቆሞ ድንገት ፡ እግዚአብሔር ፡ ክንዱን ፡ ዘረጋ የጠላቶቼ ፡ ወገብ ፡ ተወጋ እኔን ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ ድብን ፡ ይበል ፡ ጠላቴ እኔን ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ (፪x) ድብን ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ቅጥል ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ እስቲ ፡ እንበል ፡ እልልታ (፪x) ሞትን ፡ ድል ፡ ላደረገው ፡ ጌታ ፡ ይገባዋል ፡ እልልታ እስቲ ፡ እንበል ፡ ሽብሸባ (፪x) ሞትን ፡ ድል ፡ ላደረገው ፡ ጌታ ፡ ይገባዋል ፡ ሽብሸባ ይሞታል ፡ ብሎ ፡ ጠላት ፡ ሲያወራ አይወርስም ፡ ብሎ ፡ ጠላት ፡ ሲያወራ (፪x) አሻገረኝ ፡ ጌታ ፡ የበላይ ፡ ነውና (፬x) አልቆ ፡ ነበረ ፡ የኔ ፡ ጉዳይ ጌታ ፡ ባይመጣ ፡ ወርዶ ፡ ከላይ (፪x) አትሞትም ፡ ብሎ ፡ ሞቴን ፡ ሰበረው የሞትን ፡ መውጊያ ፡ ድል ፡ አደረገው ድል ፡ አደረገው (፪x) አታልፍም ፡ ብሎ ፡ መንገዴን ፡ ዘግቶ ሲፎክርብኝ ፡ ጠላቴ ፡ ቆሞ (፪x) ድንገት ፡ እግዚአብሔር ፡ ክንዱን ፡ ዘረጋ የጠላቶቼ ፡ ወገብ ፡ ተወግቶ ወገብ ፡ ተወጋ (፪x) አታልፍም ፡ ብሎ ፡ መንገድ ፡ ቢዘጋ በግራ ፡ በቀኝ ፡ እኔን ፡ ቢዋጋ እጄን ፡ ይዞ ፡ መራኝ ፡ ሌሊቱ ፡ ነጋ አታልፍም ፡ ብሎ ፡ መንገዴን ፡ ዘግቶ ሲፎክርብኝ ፡ ጠላቴ ፡ ቆሞ ድንገት ፡ እግዚአብሔር ፡ ክንዱን ፡ ዘረጋ የጠላቶቼ ፡ ወገብ ፡ ተወጋ እኔን ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ ድብን ፡ ይበል ፡ ጠላቴ እኔን ፡ ያየ ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ (፪x) ድብን ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ቅጥል ፡ ይበል ፡ ጠላቴ ፡ እርር ፡ ይበል ፡ ጠላቴ እስቲ ፡ እንበል ፡ እልልታ (፪x) ሞትን ፡ ድል ፡ ላደረገው ፡ ጌታ ፡ ይገባዋል ፡ እልልታ እስቲ ፡ እንበል ፡ ሽብሸባ (፪x) ሞትን ፡ ድል ፡ ላደረገው ፡ ጌታ ፡ ይገባዋል ፡ ሽብሸባ