Loading
Singer
ይህ ፡ እግዚአብሔር ፡ በእውነትም የተናገርውን ፡ ይፈጽማል (፪x) አዝ፦ ማንን ፡ ይረሳል ፡ ጌታ ፡ ማንን ፡ ይረሳል ማንን ፡ ይረሳል ፡ ኢየሱስ ፡ ማንን ፡ ይረሳል እኔን ፡ አልረሳኝም ፡ ጌታዬ ፡ አስቦኛል እንደተናተረው ፡ በእርግጥ ፡ አርጐልኛል (፪x) ጠላቴ ፡ አሳዶ ፡ አድክሞኝ ፡ ሊይዘኝ ሰይፍ ፡ ሲምዝብኝ ፡ ጨክኖ ፡ ሊያጠፋኝ ንፋሱን ፡ አንፍሶ ፡ ባሕሩን ፡ ከደነው በኃይለኛው ፡ ክንዱ ፡ ጠላቴን ፡ በተነው አዝ፦ ማንን ፡ ይረሳል ፡ ጌታ ፡ ማንን ፡ ይረሳል ማንን ፡ ይረሳል ፡ ኢየሱስ ፡ ማንን ፡ ይረሳል እኔን ፡ አልረሳኝም ፡ ጌታዬ ፡ አስቦኛል እንደተናተረው ፡ በእርግጥ ፡ አርጐልኛል (፪x) ተስፋ ፡ ትቆርጦበት ፡ መቃብር ፡ ተዘግቶ የወዳጆቹም ፡ ልብ ፡ በሃዘን ፡ ተሞልቶ በተዓምር ፡ ይናል ፡ ብሎ ፡ ተናገረ በአላዛር ፡ ትንሳኤ ፡ ሥሙን ፡ አከበረ አዝ፦ ማንን ፡ ይረሳል ፡ ጌታ ፡ ማንን ፡ ይረሳል ማንን ፡ ይረሳል ፡ ኢየሱስ ፡ ማንን ፡ ይረሳል እኔን ፡ አልረሳኝም ፡ ጌታዬ ፡ አስቦኛል እንደተናተረው ፡ በእርግጥ ፡ አርጐልኛል (፪x) አቤት ፡ እግዚአብሔር ፡ እንደምን ፡ ድንቅ ፡ ነህ ዛሬም ፡ በእኔ ፡ ሕይወት ፡ ቃልህን ፡ ጠብቀህ የፍቅርህ ፡ ዓይንህ ፡ አርፎ ፡ በድካሜ ፡ ላይ በፀጋህ ፡ በርትቼ ፡ ቆሜ ፡ የለም ፡ ዎይ አዝ፦ ማንን ፡ ይረሳል ፡ ጌታ ፡ ማንን ፡ ይረሳል ማንን ፡ ይረሳል ፡ ኢየሱስ ፡ ማንን ፡ ይረሳል እኔን ፡ አልረሳኝም ፡ ጌታዬ ፡ አስቦኛል እንደተናተረው ፡ በእርግጥ ፡ አርጐልኛል (፪x) ይህ ፡ እግዚአብሔር ፡ በእውነትም የተናገርውን ፡ ይፈጽማል (፪x)