Loading
Singer
የልቡን ፡ በር ፡ ያንኳኳዉ ደርሶ ፡ ስሙን ፡ ያደሰዉ ሰው ፡ ላድርግህ ፡ ሰው ፡ ሁን ፡ ያለው ያ ፡ ምስኪን ፡ ልጅ ፡ ሥሙ ፡ ማነው (፪x) አዝ:- እኔ ፡ ነኛ ፡ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ ያነሳኛ እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ የቆምኩኝ እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ ያገዘኝ የልቤን ፡ በር ፡ የአንኳኳዉ ሰላም ፡ ለአንተ ፡ ይሁን ፡ የአለዉ ሰው ፡ ሊያደርገኝ ፡ ወደደና ፡ ቤቴ ፡ ገባና (፪x) የልቡን ፡ በር ፡ የአንኳኳዉ ደርሶ ፡ ስሙን ፡ ያደሰዉ ሰው ፡ ላድርግህ ፡ ሰው ፡ ሁን ፡ ያለው ያ ፡ ምስኪን ፡ ልጅ ፡ ስሙ ፡ ማነው (፪x) አዝ:- እኔ ፡ ነኛ ፡ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ ያነሳኛ እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ የቆምኩኝ እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ ያገዘኝ ብዙ ፡ ኀጢአቴን ፡ ሁሉ ፡ ትቶ እንደገና ፡ እድል ፡ ሰጥቶ በምህረቱ ፡ ያቆመኝ ያ ፡ ሰው ፡ እኔ ፡ ነኝ (፪x) የልቡን ፡ በር ፡ የአንኳኳዉ ደርሶ ፡ ስሙን ፡ ያደሰዉ ሰው ፡ ላድርግህ ፡ ሰው ፡ ሁን ፡ ያለው ያ ፡ ምስኪን ፡ ልጅ ፡ ስሙ ፡ ማነው (፪x) አዝ:- እኔ ፡ ነኛ ፡ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ ያነሳኛ እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ የቆምኩኝ እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ ያገዘኝ እድል ፡ ሰጪ ፡ ለወደቀ በሰዎች ፡ ዘንድ ፡ ለተናቀ ይዘምራል ፡ ዛሬ ፡ ቆሞ በእጁ ፡ ታክሞ (፪x) የልቡን ፡ በር ፡ ያንኳኳዉ ደርሶ ፡ ስሙን ፡ ያደሰዉ ሰው ፡ ላድርግህ ፡ ሰው ፡ ሁን ፡ ያለው ያ ፡ ምስኪን ፡ ልጅ ፡ ስሙ ፡ ማነው (፪x) አዝ:- እኔ ፡ ነኛ ፡ ከመንገድ ፡ ላይ ፡ ያነሳኛ እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ የቆምኩኝ እኔ ፡ ነኝ ፡ እኔ ፡ ነኝ ፡ በምህረቱ ፡ ያገዘኝ ትረዳለህ ፡ ታግዛለህ ፡ አባት ፡ ትሆናለህ የወደቀውን ፡ አንስተኀው ይዘምራል ፡ ያ ፡ ትንሽ ፡ ሰው መዝሙር ፡ ለአንተ ፡ ነው (፪x)