Loading
Singer
እንዲ አልነበረም የቀድሞ ህይወቴ በጭንቀት ሃዘን ጨልሞ ቤቴ ሚረዳኝ የለም የሚያግዘኝ ከጎኔ ሆኖ የሚያፅናናኝ ድንገት ሳላስበው ቤቴ እንግዳ መጣ የህይወቴን ታሪክ ሊቀይር ባንዳፍታ ጋሻ ሆኜሃለው እስከዘላለም በፍፁም አትፍራ አለኝ እግዚአብሔር እንድጋዬ ሆኖኝ አለኝታዬ ህይወቴን ቀየረው እየሱስ ጌታዬ ታሪክ ሆኖ ቀረ ድንገት ጨለማዬ/2 ሰመመን መሳዩን የቀድሞ ታሩኬን ተሰማኝ ሲወጣ ከቤቴ ያበቃውን ምዕራፍ የታጠረውን ልኬ ቀጥሏል ሲመጣ አምላኬ ተፈተው እሮጡ የታሰሩ እግሮቼ እየሱስ ሲገባ ከቤቴ ቀና ቀና አለ የዘመመው ቤቴ ወዳጄ ሲገባ ከቤቴ እንድጋዬ ሆኖኝ አለኝታዬ ህይወቴን ቀየረው እየሱስ ጌታዬ ታሪክ ሆኖ ቀረ ድንገት ጨለማዬ/2 እየሱስ ቤታቸው ሲመጣላቸው የተቀበሉት ሁሉ ከብረው ቀሩ/4