Loading
Singer
Updated 1d ago
ደረት ፡ እየደቁ ፡ የተከተሉትን "እናንተ ፡ የኢየሩሳሌም ፡ ሴቶች ፡ ለራሳችሁ ፡ አልቅሱ" ፡ ብሎ ፡ መልሶ የተዘባበቱበትንም ፡ ሁሉ ፡ በመስቀል ፡ ላይ ፡ ጭምር ፡ ታግሶ የመዳናችንም ፡ ራስ ፡ በመከራ ፡ የፈጸመውን ፡ ጌታ ፡ ተመልክተን በተሰጠን ፡ ፀጋ ፡ በታማኝነት ፡ ለማገልገል ፡ እንበርታ አዝ፦ እንደ ፡ ተሰጠህ ፡ አገልግል ከሠማይ ፡ የሆነውን ፡ አደራ ፡ ችላ ፡ አትበል ከሚያገሰግኑ ፡ አፍ ፡ እንዳትፈተን ፡ ልብህን ፡ አትጣ በተቃዋሚዎችም ፡ ተደናግጠህ ፡ ፈቀቅ ፡ እንዳትል የጠራህን ፡ ጌታ ፡ እያየህ ፡ ሩጫውን ፡ ቀጥል ከአፉ ፡ የሚወጣው ፡ ቃል ፡ ይሁን ፡ መኖሪያ የተጻፈው ፡ ለትምህርት ፡ ይሁን ፡ መመሪያ የላከህ ፡ ያለህን ፡ ሁሉ ፡ ያደረገ ዳግመኛ ፡ ሲመለስ ፡ ጌታ ፡ እንዲያገኝህ የጊዜው ፡ ስካር ፡ ከዓላማህ ፡ እንዳያስትህ ንቃ ፡ ተጠበቅ ፡ አደራ ፡ እንዳያስጥል አዝ፦ እንደ ፡ ተሰጠህ ፡ አገልግል ከሠማይ ፡ የሆነውን ፡ አደራ ፡ ችላ ፡ አትበል ከሚያገሰግኑ ፡ አፍ ፡ እንዳትፈተን ፡ ልብህን ፡ አትጣ በተቃዋሚዎችም ፡ ተደናግጠህ ፡ ፈቀቅ ፡ እንዳትል የጠራህን ፡ ጌታ ፡ እያየህ ፡ ሩጫውን ፡ ቀጥል ዓለምን ፡ አትርፎ ፡ ነፍሱን ፡ ባያጐድል ከአገለገለ ፡ በኋላ ፡ ራሱ ፡ እንዳይጣል ሥጋውን ፡ እየጐሰመ ፡ ለጌታ ፡ ያስገዛል እንጂ ፡ ራሱን ፡ መቼ ፡ ይሰብካል አስተዋይ ፡ የማልጠቅም ፡ ባሪያ ፡ ንኝ ፡ ይላል ክብርን ፡ ሁሌ ፡ ለጌታ ፡ ያስረክባል አዝ፦ እንደ ፡ ተሰጠህ ፡ አገልግል ከሠማይ ፡ የሆነውን ፡ አደራ ፡ ችላ ፡ አትበል ከሚያገሰግኑ ፡ አፍ ፡ እንዳትፈተን ፡ ልብህን ፡ አትጣ በተቃዋሚዎችም ፡ ተደናግጠህ ፡ ፈቀቅ ፡ እንዳትል የጠራህን ፡ ጌታ ፡ እያየህ ፡ ሩጫውን ፡ ቀጥል የልብሳቸውን ፡ ዘርፍ ፡ አስረዝመው ፡ አሸ. (1) . ፡ ሲያሰፉ ጾመኛ ፡ መስለው ፡ ሊታዩ ፡ ለሰዎች ፡ ፊታቸውን ፡ ሲያጠፉ አሥራት ፡ መጿት ፡ ሲያወጡ ፡ መለከት ፡ ሲያስነፉ ግብዞች ፡ ልብን ፡ በሚያይ ፡ ጌታ ፡ . (2) . የመንግሥቱ ፡ ሠማያት ፡ ደቀመዝሙር ፡ በእውንት ፡ ራሱን ፡ ይመርምር አዝ፦ እንደ ፡ ተሰጠህ ፡ አገልግል ከሠማይ ፡ የሆነውን ፡ አደራ ፡ ችላ ፡ አትበል ከሚያገሰግኑ ፡ አፍ ፡ እንዳትፈተን ፡ ልብህን ፡ አትጣ በተቃዋሚዎችም ፡ ተደናግጠህ ፡ ፈቀቅ ፡ እንዳትል የጠራህን ፡ ጌታ ፡ እያየህ ፡ ሩጫውን ፡ ቀጥል