Loading
Singer
በደሙ ፡ ተቀድሰን ፡ የምሥጋና ፡ ልብስ ፡ ለብሰን ጠላታችንም ፡ እያየን ፡ ምሥጋና ፡ ለርሱ ፡ እንሰዋለን (እንሰዋለን) (፭x) ፡ ጠላታችን ፡ ባይኑ ፡ እያየን ፡ ጀሮው ፡ እየሰማ ፡ (እንሰዋለን) (፬x) (እንደገና) (፪x) ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ምሥጋና ፡ ኢየሱስ ፡ እጥፍ ፡ ምሥጋና (እንደገና) (፪x) ፡ ጌታ ፡ ይሄው ፡ ምሥጋና ፡ ለአንተ ፡ እልፍ ፡ ምሥጋና እልፍ ፡ አእላፍ ፡ ሁላችሁ ፡ ይከፈት ፡ እንደበታችሁ ለንጉሡ ፡ ምሥጋናን ፡ አምጡ ፡ ወድቃችሁ ፡ ክብርን ፡ አምጡ (ክብርን ፡ ስጡ) (፭x) ፡ (ምሥጋና ፡ አምጡ) (፪x) ለዘለዓለም ፡ እንደርሱ ፡ የለም (እንሰዋለን) (፭x) (እንደገና) (፪x) ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ምሥጋና ፡ ኢየሱስ ፡ እጥፍ ፡ ምሥጋና (እንደገና) (፪x) ፡ ጌታ ፡ ይሄው ፡ ምሥጋና ፡ ለአንተ ፡ እልፍ ፡ ምሥጋና ታሪኩ ፡ የተለወጠ ፡ በቀኙ ፡ የተቀመጠ ከእኔ ፡ ጋራ ፡ ይሁንና ፡ እንከምር ፡ ክብር ፡ ምሥጋና (ክብር ፡ ምሥጋና) (፭x) ፡ ለርሱ ፡ ነውና ለዘለዓለም ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም (እንሰዋለን) (፭x) (እንደገና) (፪x) ፡ ጌታ ፡ ለአንተ ፡ ምሥጋና ፡ ኢየሱስ ፡ እጥፍ ፡ ምሥጋና (እንደገና) (፪x) ፡ ጌታ ፡ ይሄው ፡ ምሥጋና ፡ ለአንተ ፡ እልፍ ፡ ምሥጋና የዜማ ፡ ዕቃ ፡ ሁሉ ፡ ይውጣ ፡ ለጌታ ፡ መልካም ፡ ድምጽ ፡ ያውጣ ጉባኤው፡ ይድመቅ ፡ በልልታ ፡ ኢየሱስ ፡ ብቻውን ፡ ጌታ (ብቻውን ፡ ጌታ) (፭x) ፡ (ሁሉን ፡ የረታ) (፪x) ለዘለዓለም ፡ እንደ ፡ እርሱ ፡ የለም (እንሰዋለን) (፭x)