Loading
Singer
እንደ ዋላ ውሃ እንዳማረው በበረሃ ጥም እንደ ያዘው ልቤ አንተን ይላል, ልቤ አንተን ይላል [x2] ጭው ባለ ደረቅ ምድረበዳ ገሰገሰች ነብሴ አንተን ወዳ ጥያቄዋ ጥሟ ውሃ አይደለም ኢየሱስ ነው ለሷ ለዘላለም አዝ፡ X2 እንደ ዋላ ውሃ እንዳማረው በበረሃ ጥም እንደ ያዘው ልቤ አንተን ይላል, ልቤ አንተን ይላል [x2] የህይወት ሽታ ኢየሱስ የእኔ ጌታ መዐዛህን እሸታለው ጠዋት ማታ እኔም አንተን አንተን እሸታለው ባንተ ላንተ ሰውን እማርካለው አዝ፡ X2 እንደ ዋላ ውሃ እንዳማረው በበረሃ ጥም እንደ ያዘው ልቤ አንተን ይላል, ልቤ አንተን ይላል [x2] መንፈሴ በውስጤ ወደ አንተ ገሰገሰች ነብሴም በለሊት አንተኑ ናፈቀች የርሃቤ ጥጋብ የጥሜ ርካታ አንተ ብቻ (ኢየሱስ X2)የእኔ ጌታ አዝ፡ X2 እንደ ዋላ ውሃ እንዳማረው በበረሃ ጥም እንደ ያዘው ልቤ አንተን ይላል, ልቤ አንተን ይላል [x2]