Loading
Singer
ባወራው ፡ አያልቅም ፡ ቸርነቱ ፍቅሩ ፡ ርህራሄው ፡ ምህረቱ (፫x) አላያችሁም ፡ ዎይ ፡ ሁሉን ፡ ቻይነቱን ፍቅሩን ፡ ምህረቱን ፡ ደግሞም ፡ ደግነቱን አልሰማችሁም ፡ ዎይ ፡ እግዚአብሔርነቱን ሰለቸርነቱ ፡ ሰለምህረቱ አዝ፦ እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ሆሆ እንደ ፡ አምላኬ ፡ ያለ ፡ ሃሃ እደነቃለሁኝ ፡ ሆሆ በምድር ፡ ስለሌለ ፡ ሃሃ ከሰው ፡ ልጆች መሀል ፡ የሚመስልህ ፡ የለም ፡ የለም ከፍጥረታት ፡ መሃል ፡ የሚመስልህ ፡ የለም ከአማልክት ፡ መሃል ፡ የሚመስልህ ፡ የለም ፡ የለም አንተ ፡ ብቻህን ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ዘለዓለም እርሱ ፡ ብቻ ፡ ብቻውን ፡ ነው (፪x) ጅማሬና ፡ ፍጻሜ ፡ የለውም ፣ ፍጻሜ ፡ የለው አንተ ፡ ብቻ ፡ ብቻህን ፡ ነህ (፪x) ጅማሬና ፡ ፍጻሜ ፡ የለህም ፣ ፍጻሜ ፡ የለህ አዝ፦ እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ሆሆ እንደ ፡ አምላኬ ፡ ያለ ፡ ሃሃ እደነቃለሁኝ ፡ ሆሆ በምድር ፡ ስለሌለ ፡ ሃሃ አምላኬን ፡ የሚተካከልው ፡ ማነው ጌታዬን ፡ የሚስተካከልው ፡ ማነው ኦ ፡ እደነቃለሁ (፫x) እኔ ፡ እደነቃለሁ (፫x) አዝ፦ እንደ ፡ እግዚአብሔር ፡ ያለ ፡ ሆሆ እንደ ፡ አምላኬ ፡ ያለ ፡ ሃሃ እደነቃለሁኝ ፡ ሆሆ በምድር ፡ ስለሌለ ፡ ሃሃ (፪x)