Loading
Singer
እስቲ ፡ እንደ ፡ አምላክንትህ ፡ እኔ ፡ ልፍራህ እስቲ ፡ እንደ ፡ አባትህ ፡ ላክብርህ እስቲ ፡ እንደ ፡ ንጉሥነትህ ፡ ልገዛልህ እስቲ ፡ እንደ ፡ አዳኝነትህ ፡ ልውደድህ እንደ ፡ አምልካንትህ ፡ እኔ ፡ ልፍራህ ፡ ላምልክህ እርሱን ፡ ብቻ ፡ ይሁን ፡ የምጠራው ፡ ቅዱስ ፡ ስምህ ቀኑን ፡ ሁሉ ፡ አንተን ፡ እየፈራሁኝ ፡ ልኑር እንተ ፡ ብቻ ፡ ለኔ ፡ አምላኬ ፡ እግዚአብሔር እንደ ፡ አባትነህ ፡ ላክብርህ ፡ ልቅረብህ ደስ ፡ ያሚያሰኘኝም ፡ ይሁንልኝ ፡ ፈቃድህ አባ ፡ አባ ፡ ብዬ ፡ እንደ ፡ አባቴ ፡ ልጠይቅህ የከበረ ፡ ይሁን ፡ በእኔም፡ ዘንድ ፡ ስጦታህ እንደ ፡ ንጉሥነትህ ፡ ልታዛዝህ ፡ ልገዛልህ ፡ የሚያስተዳድረኝ ፡ ቃልህ ፡ ይሁን ፡ ትህዛዝህ ሥልጣንህም ፡ ይግዛኝ ፡ ፡ ያንበርክከኝ ስረአት ፡ ያሲዘኝ በፊትህ ፡ ልዋረድ ፡ ክብርህም ፡ ያስጐንብስኝ እንደ ፡ አዳኝነትህ ፡ ልወደድህ ፡ ልቀኝልህ ክብሬ ፡ ትዋረድልህ ፡ ያለኝን ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ ልስጥህ ነፍሴም ፡ ተጠቅልላ ፡ እንተን ፡ አንተን ፡ ብቻ ፡ ትበል በእንተ ፡ ደስ ፡ እያላት ፡ ትጠንልህ ፡ ቸል ፡ ሳትል