Loading
Singer
እግዚአብሔርን ፡ አሰብኩት ፡ ደስም ፡ አለኝ ቸርነቱን ፡ አሰብኩት ፡ ደስም ፡ አለኝ ፍቅሩንም ፡ አሰብኩት ፡ ደስም ፡ አለኝ ደግነቱን ፡ አሰብኩት ፡ ደስም ፡ አለኝ አቤቱ ፡ አንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም (፪x) አምላኬ ፡ አንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም ጌታዬ ፡ አንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም አጥንቶቼ ፡ ሁሉ ፡ እንደዚህ ፡ ይሉሃል እንዳንተ ፡ ያለ ፡ ማነው ፡ ኦሆሆ ብለው ፡ ያመልኩሃል (፪x) ኧረ ፡ እንደው ፡ ምናለ ፡ ቃላት ፡ ባገኘሁኝ ፡ አሃሃ የልቤን ፡ የውስጤን ፡ ዘርዝሬ ፡ መናገር ፡ በቻልኩኝ (፪x) እግዚአብሔርን ፡ አሰብኩት ፡ ደስም ፡ አለኝ ቸርነቱን ፡ አሰብኩት ፡ ደስም ፡ አለኝ ፍቅሩንም ፡ አሰብኩት ፡ ደስም ፡ አለኝ ደግነቱን ፡ አሰብኩት ፡ ደስም ፡ አለኝ አቤቱ ፡ አንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም (፪x) አምላኬ ፡ አንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም ጌታዬ ፡ አንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም ብዙዎች ፡ ኃይል ፡ አግኝተው ፡ ኦሆሆ ብዙ ፡ ነገር ፡ አሉህ ፡ አሃሃ አንተ ፡ ግን ፡ ትበልጣለህ ፡ አሃሃ እስከዛሬ ፡ ካሉህ ፡ ኦሆሆ (፪x) አቤቱ ፡ አንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም (፪x) አምላኬ ፡ አንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም ጌታዬ ፡ አንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም ኧረ ፡ እንደው ፡ ምናለ ፡ ቃላት ፡ ባገኘሁኝ የልቤን ፡ የውስጤን ፡ ዘርዝሬ ፡ መናገር ፡ በቻልኩኝ አምላኬ ፡ ጌታዬ ፡ የእጄን ፡ ሰንሰለት ፡ በጠሰው (፬x) ድንቅ ፡ ነው ፡ ግርማው ፡ ውበቱ እግዚአብሔር/አምላኬ ፡ አቤቱ ፡ አቤቱ (፪x) ነፍስም ፡ አልቀረልኝ ፡ አንተን ፡ አይቼ በፊትህ ፡ ወደኩኝ ፡ ድምጽህን ፡ ሰምቼ ውበትህ ፡ ከሰው ፡ ልጆች ፡ ይልቅ ፡ ያምራል ሞገስ ፡ በከንፈርህ ፡ ጌታ ፡ ይፈሳል ድንቅ ፡ ነው ፡ ግርማው ፡ ውበቱ እግዚአብሔር/አምላኬ ፡ አቤቱ ፡ አቤቱ (፪x) ከፀሐይ ፡ ሰባት ፡ እጅ ፡ ያበራል ፡ ፊቱ ከአይምሮ ፡ በላይ ፡ ነው ፡ አንተን ፡ ማየቱ ሊታይ ፡ በማይቻል ፡ ብርሃን ፡ ውስጥ ፡ ያለው ባህሪው ፡ ውበቱ ፡ አስደናቂ ፡ ነው