Loading
Singer
ስለሰራኸው ፡ ስራ ፡ ስላደረከው ፡ ነገር ስለሰራኸው ፡ መዳን ፡ ስላደረከው ፡ ተዓምር ምን ፡ እንከፍልሃለን ፡ ተመስገን (፬x) እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም (፪x) እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም ፡ እላለሁ (፪x) እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም (፪x) እንዳንተ ፡ ያለ ፡ የለም ፡ እላለሁ (፪x) አዝ፦ ብርሃንህን ፡ በልቤ ፡ አብርተህልኛል ጨለማዬን ፡ ሁሉ ፡ ገፈህልኛል አቤቱ ፡ ከልቤ ፡ ላመስግንህ(፪x) ኢየሱስ ፡ ከልቤ ፡ ላመስግንህ(፪x) በእኔ ፡ ላይ ፡ እንዳይሰለጥን ፡ የቀድሞው ፡ ጨለማ የዋይቶ ፡ የለቅሶ ፡ ድምጽ ፡ ከእንግዲህ ፡ እንዳይሰማ (፪x) ሕይወቴን ፡ ለውጧል ፡ ብርሃንህ ፡ በውስጤ ብሩህ ፡ ተስፋ ፡ አያለሁ ፡ ለቀረው ፡ ዘመኔ አቅጣጫን ፡ ለውጧል ፡ አላማህ ፡ በውስጤ ብሩህ ፡ ተስፋ ፡ አያለሁ ፡ ለቀረው ፡ ዘመኔ አዝ፦ ብርሃንህን ፡ በልቤ ፡ አብርተህልኛል ጨለማዬን ፡ ሁሉ ፡ ገፈህልኛል አቤቱ ፡ ከልቤ ፡ ላመስግንህ(፪x) ኢየሱስ ፡ ከልቤ ፡ ላመስግንህ(፪x)