Loading
Singer
ራስህን ፡ መስዋት ፡ አርገህ ፡ ስለእኛ ፡ ታርደሃል ለአምላክህ ፡ አዲስ ፡ ሕዝብን ፡ በደምህ ፡ ዋጅተሃል መንግሥትና ፡ ካህናት ፡ ለአባትህ ፡ አዘጋጀህ አምልኮ ፡ ውዳሴ ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛልህ፡ ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛልህ ፡ አምልኮ ፡ ይብዛልህ ፡ ሌላማ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ለአንተ ፡ የሚሰጥህ ፡ እንዳተ ፡ ያለ ፡ አዳኝ ፡ አልተገኘምና ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ይብዛልህ ፡ አምልኮ ፡ ምሥጋና ፡ ይገባሃልና ከንፈሮችህ ፡ ጠቢብ ፡ በዕውቀት ፡ የላቁ ፡ ጻድቅ ፡ ሆይ ፡ በዕውቀትህ ፡ ብዙዎች ፡ ጸደቁ ለእግዚአብሔር ፡ ማደሪያ ፡ ቤትን ፡ ሰራህለት ፡ አብም ፡ በአንተ ፡ ስራ ፡ ደስ ፡ ተሰኘበት ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛልህ ፡ አምልኮ ፡ ይብዛልህ ፡ ሌላማ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ለአንተ ፡ የሚሰጥህ ፡ እንዳተ ፡ ያለ ፡ ጥቢብ ፡ አልተገኘምና ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ይብዛልህ ፡ አምልኮ ፡ ምሥጋና ፡ ይገባሃልና ነግስታት ፡ ኃያልን ፡ ጠቢባንም ፡ ጭምር ጌታ ፡ ዝቅ ፡ በለው ፡ ይስጡ ፡ ለአንተ ፡ ክብር ጐልማሶች ፡ ቆንጆዎች ፡ ሽማግሌዎች ፡ ይምጡ ፡ ለታላቅነትህ ፡ ክብርን ፡ ለአንተ ፡ ይስጡ ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛልህ ፡ አምልኮ ፡ ይብዛልህ ፡ ሌላማ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ለአንተ ፡ የሚሰጥህ ፡ እንዳተ ፡ ያለ ፡ ጌታ ፡ አልተገኘምና ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ይብዛልህ ፡ አምልኮ ፡ ምሥጋና ፡ ይገባሃልና ከመላእክት ፡ በላይ ፡ ከነቢያት ፡ በላይ ከሊቀ ፡ ካህናት ፡ ከአባቶችም ፡ በላይ ተሹመህ ፡ በአብ ፡ ቀኝ ፡ ኢየሱስ ፡ ተቀምጠሃል አምልኮ ፡ ውዳሴ ፡ ስግደት ፡ ይገባሃል ፡ ምሥጋና ፡ ይብዛልህ ፡ አምልኮ ፡ ይብዛልህ ፡ ሌላማ ፡ ምን ፡ አለ ፡ ለአንተ ፡ የሚሰጥህ ፡ እንዳተ ፡ ያለ ፡ አምላክ ፡ አልተገኘምና ፡ ኢየሱስ ፡ ሆይ ፡ ይብዛልህ ፡ አምልኮ ፡ ምሥጋና ፡ ይገባሃልና