Loading
Singer
እናምናለን እናምናለን የእግዚአብሔርን ክብር እናያለን እናምናለን እናምናለን ክዚህም የሚበልጥ አናያለን እናምናለን እናምናለን ተስፋችን ተፈፅሞ እናያለን እናምናለን እናምናለን እኛም ተጎብኝተን እናያለን ወንድማችን ከሞተ አራት ቀኑ ሆነው ጌታን እንጠብቃለን ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እርሱ ግን በጊዜው ይመጣል አላዛር ከመቃብር የወጣል የሱስ ግን በጊዜን ይመጣል የሞተው ከበቃብር ይወጣል እናምናለን እናምናለን የሞተው ተነስቶ እናያለን እናምናለን እናምናለን እኛም ታስበን አናያለን የመጐብኛችን ቀን ደርሶ የእግዚአብሔር ኃይል ከላይ ወርዶ ልመናዋ ተሰምቶላት ለመበለቲቱ ተፈርዶ እናያለን ገና በጌታ ጥማት ተለውጦ በእርካታ እናያለን ብዙ በጌታ ያስቸገረን ሁሉ ሲፈታ እናምናለን እናምናለን መሃተም ሲፈታ እናያለን እናምናለን እናምናለን ስድባችን ተወግዶ አናያለን ለሰዎች ጥያቄ ሆነን እስከ መቼ እንኖራለን በስውር የለመንነውን በግልፅ እንቀበላለን መቼ እንዳለቀሰች ትቀራለች ሃናም ሳሙኤልን ትወልዳለች/2 እናምናለን እናምናለን መካሪቱ ወልዳ እናያለን እናምናለን እናምናለን አዲስን ነገር አናያለን የእግዚአብሔር ክብር ሲገለጥ ማነው በፊቱ የሚቆመው አጋንንት ኃጢአት በሽታ ይወገዳሉ ፈፅመው የታሰሩት ሁሉ ይፈታሉ ለአምላካቸው ክብርን ይሰጣሉ አመፀኞች ሁሉ ይማረካሉ ለኢየሱሴ ክብር ይሰግዳሉ እናምናለን እናምናለን ወንጌላችን ተዳርሶ እናያለን እናምናለን እናምናለን ከዚህም የሚበልጥ አናያለን እናምናለን እናምናለን ሽባ ሲተረተር እናያለን እናምናለን እናምናለን እውራን ሲበሩ አናያለን እናምናለን እናምናለን እኛም ተጎብኝተን እናያለን እናምናለን እናምናለን ከዚህም የሚበልጥ አናያለን ጎዶሏችን ሞልቶ አናያለን ከዚህም የሚበልጥ አናያለን እኛም ተጎብኝተን አናያለን ሸለቋችን ሞልቶ አናያለን ሳራም ታስባ አናያለን እኛም ተጎብኝተን አናያለን