Loading
Singer
እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉ ፡ አለፉ ሊደሰቱ ፡ የተከፉ ፡ የተገፉ እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉና ፡ አለፉና ዛሬ ፡ በቃን ፡ ለዝማሪ ፡ ለምሥጋና አዝ፦ እናምልከው ፡ ሆሆሆ ፡ በዝማሬ የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ሆሆሆ ፡ ለእኛ ፡ ዛሬ (፪x) ወጥመድ ፡ ተሰበረ ፡ እኛም ፡ አመለጥን ባሕር ፡ ተከፈለ ፡ ደግሞም ፡ ተሻገርን የነጻነት ፡ አዋጅ ፡ ከበሮም ፡ ይመታ ከምድር ፡ ዳር ፡ እስከ ፡ ዳር ፡ ስሙ ፡ ይክበር ፡ ጌታ አዝ፦ እናምልከው ፡ ሆሆሆ ፡ በዝማሬ የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ሆሆሆ ፡ ለእኛ ፡ ዛሬ (፪x) ።።።።።።።።።።።ኦሮምኛ።።።።።።።።።።።።።።።። እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉ ፡ አለፉ ሊደሰቱ ፡ የተከፉ ፡ የተገፉ እነዚያ ፡ ክፉ ፡ ቀኖች ፡ አለፉና ፡ አለፉና ዛሬ ፡ በቃን ፡ ለዝማሪ ፡ ለምሥጋና አዝ፦ እናምልከው ፡ ሆሆሆ ፡ በዝማሬ የድል ፡ ቀን ፡ ነው ፡ ሆሆሆ ፡ ለእኛ ፡ ዛሬ (፪x)