Loading
Singer
አዝ፦ በክቡር ፡ ደሙ ፡ ተዋጅተን የእጁ ፡ ብጐች ፡ የሆንን ሥሙን ፡ ከፍ ፡ እያደረግን ፡ ጌታችንን ፡ እናምልከው በደስታ ፡ እየዘመርን ፡ በዕልልታ ፡ እናንግሰው በእግዚአብሔር ፡ ፊት ፡ ተንበርክከን ነውር ፡ የሌለበትን ፡ መስዕዋት ፡ አቅርበን በእርሱ ፡ ባደረገ ፡ በፈጠረን በአምላካችን ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይበለን (፪x) አዝ፦ በክቡር ፡ ደሙ ፡ ተዋጅተን የእጁ ፡ ብጐች ፡ የሆንን ሥሙን ፡ ከፍ ፡ እያደረግን ፡ ጌታችንን ፡ እናምልከው በደስታ ፡ እየዘመርን ፡ በዕልልታ ፡ እናንግሰው ጌታ ፡ ስናመልከው ፡ ደስ ፡ ይለዋል ስናመሰግነው ፡ ክብሩ ፡ ይጋርደናል እህል ፡ ውኃችን ፡ ይባረካል ለበሽታችንም ፡ ፈውስ ፡ ይሆናል (፪x) አዝ፦ በክቡር ፡ ደሙ ፡ ተዋጅተን የእጁ ፡ ብጐች ፡ የሆንን ሥሙን ፡ ከፍ ፡ እያደረግን ፡ ጌታችንን ፡ እናምልከው በደስታ ፡ እየዘመርን ፡ በዕልልታ ፡ እናንግሰው ሩጫን ፡ አብዝተናል ፡ ያለመጠን ነፍሳችን ፡ ደረቀች ፡ አምልኮ ፡ አስቅርተን እንድንለመልም ፡ አቆጥቁጠን ጌታንን ፡ እናምልከው ፡ አስቀድመን (፪x) አዝ፦ በክቡር ፡ ደሙ ፡ ተዋጅተን የእጁ ፡ ብጐች ፡ የሆንን ሥሙን ፡ ከፍ ፡ እያደረግን ፡ ጌታችንን ፡ እናምልከው በደስታ ፡ እየዘመርን ፡ በዕልልታ ፡ እናንግሰው