Loading
Singer
"ብዙ ፡ እንቆቅልሽ ፡ እሄሄ ዛሬም ፡ ከብዶባቸው ዘወትር ፡ በልማድ ፡ ከበራፉ ፡ ደርሰው ይመጣሉ ፡ ይገባሉ ፡ ተቀምጠው ፡ ይወጣሉ ያመነ ፡ ሰው ፡ ሲድን ፡ ያዩ ምታስበኝ ፡ መች ፡ ነው ፡ ይላሉ ጌታ ፡ እንደሚችል ፡ አፋቸው ፡ ቢያወራ ልባቸው ፡ ቢፈተሽ ፡ አሄሄ ጥቂት ፡ እምነት ፡ የለም በጥርጣሬ ፡ እምነታቸው ፡ ጐሎ ሁሉን ፡ ቻዩ ፡ ጌታ ፡ ከእነርሱ ፡ ጋር ፡ ሆኖ ከነጥያቄያቸው ፡ ተመልሰው ፡ ሄዱ ትላንት ፡ የሚደክሙ ፡ አሃሄሄ" ለአመታት ፡ በሃፍረት ፡ ከሰው ፡ ያገለላት ወዳጅ ፡ አልባ ፡ ሆና ፡ ብቻዋን ፡ ያስቀራት ለህመሟ ፡ መድሃኒት ፡ መፍትሄ ፡ ሲጠፋ በልቧ ፡ ስትጠብቅ ፡ ኢየሱስን ፡ በተስፋ ቀሚሱን ፡ በእምነት ፡ ብትነካ ፡ በእጆቿ እንደ ፡ እምነቷ ፡ ሆነ ፡ አዬ ፡ . (1) . የበሽታው ፡ ምንጭ ፡ ከስሩ ፡ ደረቀ በሰውነቷ ፡ ላይ ፡ . (2) . አዝ፦ (ለሚያምን) ኧረ ፡ ሁሉ ፡ ይቻላል (ለሚያምን) ቀሚሱ ፡ ያድናል (ለሚያምን) ቃሉ ፡ ይፈውሳል (ለሚያምን) ኢየሱስ ፡ ያድናል እምነት ፡ በመስማት ፡ ነው ፡ መስማትም ፡ በቃሉ እግዚአብሔርን ፡ ማወቅ ፡ ይበልጣል ፡ ከሁሉ ኤልሻዳይ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ የሆነውን ፡ ጌታ እንዳይችል ፡ አሰብነው ፡ ሆነን ፡ በልብታ እግዚአብሔር ፡ እራሱ ፡ እንዲሆን ፡ ቢነግረን ማመን ፡ ይሳነናንል ፡ ከቃሉ ፡ ርቀን አዝ፦ (ለሚያምን) ኧረ ፡ ሁሉ ፡ ይቻላል (ለሚያምን) ቀሚሱ ፡ ያድናል (ለሚያምን) ቃሉ ፡ ይፈውሳል (ለሚያምን) ኢየሱስ ፡ ያድናል ባሪያዬ ፡ በጠና ፡ ታሞ ፡ ከቤቱ ፡ ላይ በቃልህ ፡ እዘዝ ፡ ብቻ ፡ ካልጋ ፡ ላይ ፡ ይነሳል ከጣሪያዬ ፡ በታች ፡ ልትገባ ፡ አይገባህም ተናገረኝ ፡ እንጂ ፡ ይህ ፡ ቀን ፡ አያልፈኝ ጌታም ፡ ተደነቀ ፡ በዚህ ፡ ሰው ፡ እምነት ብላቴናው ፡ ድኗል ፡ ሂድ ፡ ወደቤትህ አለው ፡ ኤልሻዳዩ ፡ ሁሉን ፡ የሚቻለው ቃሉን ፡ ሰደደና ፡ ባሪያውን ፡ ፈወሰው አዝ፦ (ለሚያምን) ኧረ ፡ ሁሉ ፡ ይቻላል (ለሚያምን) ቀሚሱ ፡ ያድናል (ለሚያምን) ቃሉ ፡ ይፈውሳል (ለሚያምን) ኢየሱስ ፡ ያድናል እምነት ፡ በመስማት ፡ ነው ፡ መስማትም ፡ በቃሉ እግዚአብሔርን ፡ ማወቅ ፡ ይበልጣል ፡ ከሁሉ ኤልሻዳይ ፡ ሁሉን ፡ ቻይ ፡ የሆነውን ፡ ጌታ እንዳይችል ፡ አሰብነው ፡ ሆነን ፡ በልብታ እግዚአብሔር ፡ እራሱ ፡ እንዲሆን ፡ ቢነግረን ማመን ፡ ይሳነናንል ፡ ከቃሉ ፡ ርቀን አዝ፦ (ለሚያምን) ጨለማው ፡ ይበራል (ለሚያምን) ብበሩ ፡ ይከፈታል (ለሚያምን) ተራራው ፡ ይናዳል (ለሚያምን) በእምነታችን ፡ ጌታ ፡ እንዴት ፡ ደስ ፡ ይለዋል