Loading
Singer
አዝ፦ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ ኧረ ፡ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ (፪x) የምስኪኑ ፡ እምባ ፡ እንደፈሰሰ መች ፡ ቀረ ፡ ታዲያ ፡ እሄው ፡ ታበሰ ዛሬስ ፡ ተሰማ ፡ እንግዳ ፡ ነገር ከጭቁኖቹ ፡ ከእነርሱ ፡ መንደር ዕልልታ ፡ ወጣ ፡ አሃሃ ፡ ዜማ ፡ ፈለቀ አስጨናቂያችን ፡ ጐልያድ ፡ ወደቀ (፪x) [1] አዝ፦ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ ኧረ ፡ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ (፪x) ዘመን ፡ ሲመጣ ፡ ታሪክ ፡ ሲቀየር አይተናል ፡ እኛ ፡ ጌታ ፡ ሲያከብር ብለን ፡ ዘመርን ፡ ተቀኘን ፡ ቅኔ በአዲስ ፡ ምሥጋና ፡ ይዘን ፡ በገና ዕልልታ ፡ ወጣ ፡ አሃሃ ፡ ዜማ ፡ ፈለቀ አስጨናቂያችን ፡ ጐልያድ ፡ ወደቀ (፪x) [1] አዝ፦ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ ኧረ ፡ አይቶልናል ፡ በከፍታ (፪x) ፡ የመረጠን ፡ ጌታ (፪x) ክረምት ፡ አለፈ ፡ ሃዘን ፡ መከራ የድሆች ፡ አምላክ ፡ ደርሶ ፡ ሲራራ ትዕቢተኛውን ፡ አዋረደ ለእራሱ ፡ ክብር ፡ ሲሻ ፡ ምሥጋና ዕልልታ ፡ ወጣ ፡ አሃሃ ፡ ዜማ ፡ ፈለቀ አስጨናቂያችን ፡ ጐልያድ ፡ ወደቀ (፲x) [1]