Loading
Singer
እልፍ ፡ እልፍ ፡ እያልኩኝ ፡ ልሂድ ፡ እንጂ ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ (፪x) ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ (፬x) ተሰብሮ ፡ አየሁኝ ፡ የናሱ ፡ ደጅ ልሂድ ፡ ልራመድ ፡ የለኝ ፡ ከልካይ ገና ፡ እሄዳለሁ ፡ ጨለማውን ፡ ጥሼ እሻገራለሁ ፡ ሁሉን ፡ ረትቼ እልፍ ፡ እልፍ ፡ እያልኩኝ ፡ ልሂድ ፡ እንጂ ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ (፪x) ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ (፬x) አልሸበር ፡ አልፈራው ፡ ያ ፡ ጠላቴን ከቦት ፡ የለም ፡ እሳቱ ፡ ማደሪያዬን (፪x) ከቦት የለም እሳቱ ማደሪያዬን (፬x) እልፍ ፡ ብዬ ፡ ጉድጓድ ፡ ቆፈርኩኝ የኋላውን ፡ ትቼ ፡ የፊቴን ፡ ያዝኩኝ እልፍ ፡ በማለት ፡ ሚገኘው ፡ ደስታ ለኔስ ፡ ሆነልኝ ፡ ከፍ ፡ በል ፡ ጌታ እልፍ ፡ እልፍ ፡ እያልኩኝ ፡ ልሂድ ፡ እንጂ ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ (፪x) ይከፈታል ፡ በፊቴ ፡ ያ ፡ ደጅ(፬x) መሸ ፡ ነጋ ፡ አትልም ፡ አንተ ፡ ስትሰራ ጨለማ ፡ አይዝህ ፡ እየሱስ ፡ የኔ ፡ ጀግና የይሁዳ ፡ አንበሳ ፡ የጌቶቹ ፡ ጌታ የትንሳዔው ፡ ንጉስ ፡ የሱስ ፡ የኔ ፡ አለኝታ (፪x) ክበር ፡ የኔ ፡ አለኝታ (፪x) ለቆልኛል ፡ ከአርያም ፡ መንፈሱን አፈሰሰው ፡ ጌታዬ ፡ ቅባቱን (፪x) አፈሰሰው ጌታዬ ቅባቱን (፬x) መሸ ፡ ነጋ ፡ አትልም ፡ አንተ ፡ ስትሰራ ጨለማ ፡ አይዝህ ፡ እየሱስ ፡ የኔ ፡ ጀግና የይሁዳ ፡ አንበሳ ፡ የጌቶቹ ፡ ጌታ የትንሳዔው ፡ ንጉስ ፡ የሱስ ፡ የኔ ፡ አለኝታ (፪x) ክበር የኔ አለኝታ (የኔ አለኝታ) ክበር የኔ አለኝታ (ኦ የኔ አለኝታ) ክበር የኔ አለኝታ (ኢየሱስ የኔ ጌታ) ክበር የኔ አለኝታ (ኦ የኔ አለኝታ) ክበር የኔ አለኝታ (ኢየሱስ የኔ አለኝታ)