Loading
Singer
አዝ፦ የመድኃኒቴ ፡ አምላክ ፡ ከፊቴ ፡ ሁን ፡ አንተ እከተልሃለሁ ፡ አታውቅም ፡ ተሳስተህ ከአንተ ፡ እየተማርኩ ፡ ሕይወቴ ፡ ይገራ ጭምተኛ ፡ ልሁን ፡ እንድመስልህ ፡ ልትጋ እከተልሃለሁ ፡ (ጌታ) ፡ እከተልሃለሁ ፡ (ኦ) ከአንተ ፡ ትህትናን ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ የምማረው እከተልሃለሁ ፡ ጌታ ፡ እከተልሃለሁ ከአንተ ፡ ቅድስና ፡ (ቅድስና) ብዙ ፡ ነው ፡ የምማረው ትልቅ ፡ ሆነህ ፡ ሳለህ ፡ ከሁሉ ፡ የምትበልጥ ደቀ ፡ መዘሙርቱን ፡ እግራቸውን ፡ አጠብክ ትዕቢተኝነትን ፡ ከአንተ ፡ ዘንድ ፡ አላየሁ ራስን ፡ ዝቅ ፡ ማድረግ ፡ ከአንተ ፡ እማራለሁ አዝ፦ የመድኃኒቴ ፡ አምላክ ፡ ከፊቴ ፡ ሁን ፡ አንተ እከተልሃለሁ ፡ አታውቅም ፡ ተሳስተህ ከአንተ ፡ እየተማርኩ ፡ ሕይወቴ ፡ ይገራ ጭምተኛ ፡ ልሁን ፡ እንድመስልህ ፡ ልትጋ እከተልሃለሁ ፡ (ጌታ) ፡ እከተልሃለሁ ፡ (ኦ) ከአንተ ፡ ትህትናን ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ የምማረው እከተልሃለሁ ፡ ጌታ ፡ እከተልሃለሁ ከአንተ ፡ ቅድስና ፡ (ቅድስና) ብዙ ፡ ነው ፡ የምማረው የሥጋዊ ፡ ነገር ፡ ማልመድ ፡ ሰውነትን ለጥቂት ፡ ይጠቅማል ፡ ይሰጣል ፡ ጊዜያዊ ፡ ደስታ ግን ፡ ጌታ ፡ አንተን ፡ መምሰል ፡ የዘለዓለሙን እጅግ ፡ ተስፋ ፡ አለው ፡ መከተል ፡ አንተን (፪x) አዝ፦ የመድኃኒቴ ፡ አምላክ ፡ ከፊቴ ፡ ሁን ፡ አንተ እከተልሃለሁ ፡ አታውቅም ፡ ተሳስተህ ከአንተ ፡ እየተማርኩ ፡ ሕይወቴ ፡ ይገራ ጭምተኛ ፡ ልሁን ፡ እንድመስልህ ፡ ልትጋ እከተልሃለሁ ፡ (ጌታ) ፡ እከተልሃለሁ ፡ (ኦ) ከአንተ ፡ ትህትናን ፡ ብዙ ፡ ነው ፡ የምማረው እከተልሃለሁ ፡ ጌታ ፡ እከተልሃለሁ ከአንተ ፡ ቅድስና ፡ (ቅድስና) ብዙ ፡ ነው ፡ የምማረው