Loading
አዝ፦ አምላኬ/ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ በአንተ ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ወደር ፡ የለው ፡ ምህረትህ ፡ ፊትህ ፡ አቁሞኛል ሁልጊዜ ፡ ማለዳ ፡ አዲስ ፡ ነህ ፡ ፍቅርህ ፡ አቻ ፡ የሌለው ቸርነትህ ፡ በዛልኝ ፡ ሥምህን ፡ ላመስግነው (፪x) ምህረትህ ፡ አቁሞኛል ፡ ሁልጊዜ ፡ ደስ ፡ ይለኛል በልቤ ፡ ላመስግንህ ፡ ፈቅጄም ፡ ልገዛልህ (፪x) ያስፈነድቀኛል ፡ ምህረቱ ፡ በዝቶ ዘምር ፡ ያሰኘኛል ፡ ቸርነቱ ፡ በዝቶ አመስግነው ፡ ይለኛል ፡ ደስ ፡ ደስም ፡ ይለኛል አመስግን ፡ ይለኛል ፡ አሃ ፡ አሃ (፪x) አዝ፦ አምላኬ/ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ በአንተ ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ወደር ፡ የለው ፡ ምህረትህ ፡ ፊትህ ፡ አቁሞኛል ሁልጊዜ ፡ ማለዳ ፡ አዲስ ፡ ነህ ፡ ፍቅርህ ፡ አቻ ፡ የሌለው ቸርነትህ ፡ በዛልኝ ፡ ሥምህን ፡ ላመስግነው (፪x) ምህረትህ ፡ አቁሞኛል ፡ ሁልጊዜ ፡ ደስ ፡ ይለኛል በልቤ ፡ ላመስግንህ ፡ ፈቅጄም ፡ ልገዛልህ (፪x) አንደበቴን ፡ ልክፈት ፡ ጌታን ፡ ላመስግነው ያዳነኝን ፡ አምላክ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ላርገው መንፈሱ ፡ ሲነካካኝ ፡ የሥጋዬን ፡ አስረሳኝ ዘምር ፡ ዘምር ፡ አለኝ ፡ አሃ ፡ አሃ (፪x) አዝ፦ አምላኬ/ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ በአንተ ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ወደር ፡ የለው ፡ ምህረትህ ፡ ፊትህ ፡ አቁሞኛል ሁልጊዜ ፡ ማለዳ ፡ አዲስ ፡ ነህ ፡ ፍቅርህ ፡ አቻ ፡ የሌለው ቸርነትህ ፡ በዛልኝ ፡ ሥምህን ፡ ላመስግነው (፪x) ምህረትህ ፡ አቁሞኛል ፡ ሁልጊዜ ፡ ደስ ፡ ይለኛል በልቤ ፡ ላመስግንህ ፡ ፈቅጄም ፡ ልገዛልህ (፪x) ደስታዬ ፡ በአንተ ፡ ነው ፡ ሰላም ፡ ሆነኸኛል ከማንም ፡ ከምንም ፡ አንተ ፡ አርክተኸኛል ምህረትህ ፡ ቸርነትህ ፡ ሁሌ ፡ ይከተሉኛል ፍቅርህ ፡ በዝቶልኛል ፡ አሃ ፡ አሃ (፪x) አዝ፦ አምላኬ/ወዳጄ ፡ ሆይ ፡ በአንተ ፡ እጅግ ፡ ደስ ፡ ይለኛል ወደር ፡ የለው ፡ ምህረትህ ፡ ፊትህ ፡ አቁሞኛል ሁልጊዜ ፡ ማለዳ ፡ አዲስ ፡ ነህ ፡ ፍቅርህ ፡ አቻ ፡ የሌለው ቸርነትህ ፡ በዛልኝ ፡ ሥምህን ፡ ላመስግነው (፪x) ምህረትህ ፡ አቁሞኛል ፡ ሁልጊዜ ፡ ደስ ፡ ይለኛል በልቤ ፡ ላመስግንህ ፡ ፈቅጄም ፡ ልገዛልህ (፪x)
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.