Loading
Singer
አዝ፦ እግዚአብሔርን ፡ ለሚወዱት እንዳሳቡ ፡ ደግሞ ፡ ለተጠሩ ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ እንዲደረግ ፡ እናውቃለን (፪x) [1] እግዚአብሔርን ፡ ለሚወዱት እንዳሳቡም ፡ ለተጠሩ ፡ አሄ ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ ፡ ነው (፪x) በዚጌውም ፡ አለጊዜው ሊከብርብን ፡ የሚገባው ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው በዚጌውም ፡ አለጊዜው ሊነግስብን ፡ የሚገባው ፡ ኢየሱሴ ፡ ነው ለሁሉም ፡ ጊዜ ፡ አለው ለሁሉም ፡ ነገር ለሁሉም ፡ ቀን ፡ አለው ለሁሉም (ለሁሉም ፡ ቀን ፡ አለው) (፪x) አዝ፦ እግዚአብሔርን ፡ ለሚወዱት እንዳሳቡ ፡ ደግሞ ፡ ለተጠሩ ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ እንዲደረግ ፡ እናውቃለን (፪x) [1] ነገሬን ፡ ሁሉ ፡ በዚጌው ፡ ውብ ፡ አድርጐ ፡ ሰራ ከተሰራልኝ ፡ ነገር ፡ ለእኔስ ፡ የእኔ ፡ ጌታ (፪x) ለሁሉም ፡ ጊዜ ፡ አለው ለሁሉም ፡ ነገር ለሁሉም ፡ ቀን ፡ አለው ለሁሉም (ለሁሉም ፡ ቀን ፡ አለው/ነገር) (፪x) እግዚአብሔር ፡ ይክብር ፡ እንጂ ፡ በሕይወቴ ሌላው ፡ ሌላው ፡ ይሆናል ፡ አለው ፡ ጊዜው ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ይንገሥ ፡ እንጂ ፡ በሕይወቴ ሌላው ፡ ሌላው ፡ ይሆናል ፡ አለው ፡ ጊዜው አዝ፦ እግዚአብሔርን ፡ ለሚወዱት እንዳሳቡ ፡ ደግሞ ፡ ለተጠሩ ነገር ፡ ሁሉ ፡ ለበጐ እንዲደረግ ፡ እናውቃለን (፪x) [1]