Loading
Singer
አዝ፦ እግዚአብሔርን ፡ ባርኪው ፡ ነፍሴ እግዚአብሔርን ፡ ባርኪው (፬x) ውለታው ፡ ብዙ ፡ ነውና ፡ አብዢለት ፡ ምሥጋና (፬x) ከፍ ፡ ከፍ ፡ ይበል ፡ የአንቺ ፡ ጌታ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ይበል ልዑል ፡ ቃሉን ፡ ሰጥቶ ፡ አበሳሽን ፡ አርጐታል ፡ ገለል (፪x) ሚስኪኑን ፡ ፍጹም ፡ ሳይረሳ ፡ ከአፈር ፡ ከትቢያ ፡ ሚያነሳ የመርዶክዮስ ፡ አምላክ ፡ አርቋል ፡ የአንቺን ፡ አበሳ (፪x) ፈቅደሽ ፡ አመስግኚው ፡ ያሰበሽ ፡ ጌታ ነው (፬x) አዝ፦ እግዚአብሔርን ፡ ባርኪው ፡ ነፍሴ እግዚአብሔርን ፡ ባርኪው (፬x) ውለታው ፡ ብዙ ፡ ነውና ፡ አብዢለት ፡ ምስጋና (፬x) ከፍ ፡ ከፍ ፡ ይበል ፡ የአንቺ ፡ ጌታ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ይበል ልዑል ፡ ቃሉን ፡ ሰጥቶ ፡ አበሳሽን ፡ አርጐታል ፡ ገለል (፪x) በምህረቱ ፡ የከለለሽ ፡ ከበረከቱ ፡ ያጠገበሽ በመከራሽ ፡ ቀን ፡ ያሰማሽ ፡ ፈቃድሽን ፡ የፈሰመልሽ (፪x) ታዳጊሽ ፡ ጌታ ፡ ነው ፡ ሥሙን ፡ ከፍ ፡ አድርጊው (፬x) አዝ፦ እግዚአብሔርን ፡ ባርኪው ፡ ነፍሴ እግዚአብሔርን ፡ ባርኪው (፬x) ውለታው ፡ ብዙ ፡ ነውና ፡ አብዢለት ፡ ምስጋና (፬x) ከፍ ፡ ከፍ ፡ ይበል ፡ የአንቺ ፡ ጌታ ፡ ከፍ ፡ ከፍ ፡ ይበል ልዑል ፡ ቃሉን ፡ ሰጥቶ ፡ አበሳሽን ፡ አርጐታል ፡ ገለል (፪x)