Loading
Singer
አዝ፦ ብዙ ፡ ትቶልኛል ብዙ ፡ ወደዋለሁ ብዙ ፡ እኔን ፡ ምሮኛል ብዙ ፡ አከብረዋለሁ በብዙ ፡ ምሥጋና ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ በብዙ ፡ ዝማሬ ፡ ጌታን ፡ አከብራለሁ ፩) ገበናን ፡ ሰው ፡ መግለጽ ፡ ይወዳል ኃጢአትን ፡ መቼ ፡ ይቅር ፡ ይላል የኔ ፡ ወድ ፡ ከዚህ ፡ ሁሉ ፡ ልዩ ምሮኛል ፡ ሰዎች ፡ ይህን ፡ ስሙ አዝ፦ ብዙ ፡ ትቶልኛል ብዙ ፡ ወደዋለሁ ብዙ ፡ እኔን ፡ ምሮኛል ብዙ ፡ አከብረዋለሁ በብዙ ፡ ምሥጋና ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ በብዙ ፡ ዝማሬ ፡ ጌታን ፡ አከብራለሁ ፪) ስንቆም ፡ ሞገስ ፡ የሚያላብሰን ጻድቃኖች ፡ አድርጐ ፡ የቆጠረን ኢየሱስ ፡ ብዙ ፡ ትቶልናል ምህረቱ ፡ ዛሬም ፡ ያኖረናል አዝ፦ ብዙ ፡ ትቶልኛል ብዙ ፡ ወደዋለሁ ብዙ ፡ እኔን ፡ ምሮኛል ብዙ ፡ አከብረዋለሁ በብዙ ፡ ምሥጋና ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ በብዙ ፡ ዝማሬ ፡ ጌታን ፡ አከብራለሁ ፫) ለመውገር ፡ ሁሉ ፡ ይቸኩላል ድንጋዩን ፡ በእጅ ፡ ተሸክሟል ኢየሱስ ፡ የሰው ፡ ድካም ፡ ያውቃል ካመድ ፡ ላይ ፡ ምስኪኑን ፡ ያነሳል አዝ፦ ብዙ ፡ ትቶልኛል ብዙ ፡ ወደዋለሁ ብዙ ፡ እኔን ፡ ምሮኛል ብዙ ፡ አከብረዋለሁ በብዙ ፡ ምሥጋና ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ በብዙ ፡ ዝማሬ ፡ ጌታን ፡ አከብራለሁ ፬) ውለታው ፡ ለእኔ ፡ በዝቶብኛል ነውሬን ፡ የሱስ ፡ ወስዶልኛል ውበቴ ፡ ድምቀቴ ፡ ሽታዬ ጠረኔ ፡ ሆነልኝ ፡ ጌታዬ አዝ፦ ብዙ ፡ ትቶልኛል ብዙ ፡ ወደዋለሁ ብዙ ፡ እኔን ፡ ምሮኛል ብዙ ፡ አከብረዋለሁ በብዙ ፡ ምሥጋና ፡ ፊቱ ፡ እቀርባለሁ በብዙ ፡ ዝማሬ ፡ ጌታን ፡ አከብራለሁ