Loading
Singer
የባለዋቂዎች፡ ቃላት ፡ ቢደረደር ተጀምሮ ፡ እስከሚያልቅ ፡ ስለአንተ ፡ ቢነገር የሰው ፡ ልጆች ፡ ቋንቋ ፡ እንዴት ፡ ይገልጽሃል አሰራርህን ፡ አይቶ ፡ ፍጥረት ፡ ይገረማል እንዲህ ፡ እንዲህ ፡ ይልሃል አዝ፦ ትልቅ ፡ ነህ (፪x) ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ (ኦ ፡ ትልቅ ፡ ነህ) ትልቅ ፡ ነህ (፪x) ትልቅ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ (አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ) ፍጥረት ፡ በመስመሩ ፡ ላይ ፡ አሃሃሃ ፡ በስርአት ፡ ሲመራው ፡ እህህም ወቅትም ፡ ጊዜን ፡ ጠብቆ ፡ አሃሃሃ ፡ ሲመጣ ፡ እንደተጠራ ፡ እህህም ሲያልፍ ፡ ሲሄድ ፡ ሲተካ ፡ አሃሃሃ ፡ ትላንት ፡ ሲሆን ፡ ዛሬ ፡ ተጠብቤው ፡ አልደርስብህ ፡ እህህም ፡ አንተን ፡ ተመራምሬ ፡ ኤሄሄ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ እኛም ፡ አናውቀውም (፪x) እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ እኛም ፡ አናውቀውም (፪x) እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እኛም ፡ አናውቅህም (፪x) እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እኛም ፡ አናውቅህም (፪x) አዝ፦ ትልቅ ፡ ነህ (፪x) ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ (ኦ ፡ ትልቅ ፡ ነህ) ትልቅ ፡ ነህ (፪x) ትልቅ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ (አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ) የባለቅኔዎች ፡ ቃላት ፡ ቢደረደር ተጀምሮ ፡ እስከሚያልቅ ፡ ስለአንተ ፡ ቢነገር የሰው ፡ ልጆች ፡ ቋንቋ ፡ እንዴት ፡ ይገልጽሃል አሰራርህን ፡ አይቶ ፡ ፍጥረት ፡ ይገረማል እንዲህ ፡ እንዲህ ፡ ይልሃል አዝ፦ ትልቅ ፡ ነህ (፪x) ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ (ኦ ፡ ትልቅ ፡ ነህ) ትልቅ ፡ ነህ (፪x) ትልቅ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ (አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ) አጥንትም ፡ ከአጥንት ፡ ጋር ፡ አሃሃሃ ፡ በእናት፡ሆድ ፡ ሲዋደድ ፡ እህህም ሕይወት ፡ ሕይወት ፡ ሲተካ ፡ አሃሃሃ ፡ ሕይወት ፡ በሕይወት ፡ ሲወለድ ፡ እህህም ጊዜ ፡ ገዳይ ፡ ሆነና ፡ አሃሃሃ ፡ የተወለደ ፡ አረጀ ፡ እህህም ይህንን ፡ ስልት ፡ ይህንን ፡ ቀመር ፡ አሃሃሃ ፡ የቱ ፡ ጠቢብ ፡ አበጀ ፡ እህህም እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ እኛም ፡ አናውቀውም (፪x) እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነው ፡ እኛም ፡ አናውቀውም (፪x) እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እኛም ፡ አናውቅህም (፪x) እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ፡ እኛም ፡ አናውቅህም (፪x) አዝ፦ ትልቅ ፡ ነህ (፪x) ትልቅ ፡ ነህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ትልቅ ፡ ነህ ትልቅ ፡ ነህ (፪x) ትልቅ ፡ ነህ ፡ አምላኬ ፡ ትልቅ ፡ ነህ