Loading
Singer
እግዚአብሔር ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል አምላኬ ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር ኃይል የእግዚአብሔር ነው ምድር ዝም ትበል ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት ሞቷል ወይ ቀበርከው ወይ ዛሬ ቀኑ ነው ቀኑ ነው ቀኑ ነው ክብሩን ልታይ ቀኑ ነው ክብሩን ልታይ ቀኑ ነው ክብሩን ልታይ ቀኑ ነው ክብሩን ልታይ ቀኑ ነው ክብሩን ልታይ ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት አረጀ አብርሃም ደከመ ጉልበቱ ዛሬማ አይደለም እንደ ልጅነቱ አበቃ ተቆርጧል የእርሱ ነገርማ ምድር ተገረመች መውለዱ ሲሰማ ምንም በሌለበት ጭር ባለው ቦታ አንድ ብሎ ጀመረ ሁሉን ቻዩ ጌታ ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት ብቻ ይናገረኝ ቃል ይዉጣ እንጂ ከአፉ እጠብቀዋለሁ ቀኑ ቢሆን ክፉ በገናን አልሰቅልም እደረድራለሁ ከሁኔታ በላይ አባቴ ትልቅ ነው አባቴ ትልቅ ነው ከሁኔታ በላይ በእርሱ ለታመኑ/ታምኛለሁ/ጤና ይስጥልኝ እና ይፈርዳል ከሰማይ (፪x) እግዚአብሔር ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር ሁሉንም ይችላል እኔ ዝም ልበል አምላኬ ሲናገር ሰማሁ አንድ ነገር ኃይል የእግዚአብሔር ነው ምድር ዝም ትበል ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት ሞቷል ወይ ቀበርከው ወይ ዛሬ ቀኑ ነው ቀኑ ነውቀኑ ነው ክብሩን ልታይ ቀኑ ነው ክብሩን ልታይ ቀኑ ነው ክብሩን ልታይ ቀኑ ነው ክብሩን ልታይ ቀኑ ነው ክብሩን ልታይ የማሰሮው ዘይት የማድጋው ዱቄት አንድ ቀን ብቻ ነው ነገ የለም ሕይወት እያለች ተጨንቃ ከአንድ ልጇ ጋራ እግዚአብሔር አሰባት መጣ የእርሷ ተራ ዝናብ እስኪመጣ ምድር እስኪያበቅል በበረከት ሞላው ቤቷን በሰላም ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት ይችላል እግዚአብሔር ቋጠሮዬን መፍታት ይችላል እግዚአብሔር የሞተን ማስነሳት