Loading
Singer
አዝ፦ እግዚአብሔር ፡ ሰውን ፡ ቢሆን ከቶ ፡ ምን ፡ በዋጠን ምስኪን ፡ የሚያጽናና ፡ አምላክ ፡ ነውና (፪x) ወዳጄ ፡ መስሎ ፡ ጠላት ገብቶ ፡ በደከምኩበት አቆሰለኝ ፡ አድብቶ ጥርሱን ፡ አሳይቶ (፪x) ፊት ፡ አይቶ ፡ አያደላ አምላክ ፡ የደሃ ፡ ጥላ ሁሉም ፡ እኩል ፡ ነው ፡ ለእርሱ ሥጋ ፡ ለባሽ ፡ ሁሉ (፪x) ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ እግዚአብሔር ፡ ተመስገን የወደቅን ፡ እኛን ፡ ሰው ፡ አደረከን የወደቅን ፡ እኛን ፡ ክብር ፡ አለበስከን (፪x)