Loading
Singer
እናንተ ፡ መኳንት ፡ በሮችን ፡ ክፈቱ የዘለዓለም ፡ ደጆች ፡ ይከፈቱ (የክብር ፡ ንጉሥ ፡ ይግባ) (፫x) ፡ ኢየሱስ ፡ ጌታ ፡ ይግባ ፊተኛ ፡ ኋለኛ ፡ አልፋና ፡ ኦሜጋ ፡ ነው ለመንግሥቱ ፡ ፍጻሜ ፡ የለው ፡ ነገሥታትን ፡ ሁሉ ፡ ብቻውን ፡ ያሸነፈ ህዝቡን ፡ ከሞት ፡ ያተረፈ (እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኋያል እግዚአብሄር ፡ ነው ፡ በሰልፍ ፡ ሃያል እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኋያል) (፪x) አዝ እናንት ፡ መኳንት በአምላካችን ፡ ፈት ፡ በኃይሉ ፡ ማን ፡ ይቆማል ነጐድጓድ ፡ ድምጹን ፡ ማን ፡ ይሰማል ተራራን ፡ በግርማው ፡ እንደሰም ፡ ያቀለጠው ምድረ ፡ በዳውን ፡ ያናወጠው (እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኋያል እግዚአብሄር ፡ ነው ፡ በሰልፍ ፡ ሃያል እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኋያል) (፪x) አዝ እናንት ፡ መኳንት እግዚአብሔር ፡ ተዋጊ ፡ ስሙም ፡ ደግሞ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነው የሰይጣንን ፡ ሰልፍ ፡ የበተነው ኃይሉ ፡ እጅግ ፡ ታላቅ ፡ ነው ፡ በደመናት ፡ ላይ ፡ ይራመዳል ትቢተኞችን ፡ ያዋርዳል (እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኋያል እግዚአብሄር ፡ ነው ፡ በሰልፍ ፡ ሃያል እግዚአብሔር ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኋያል) (፪x) አዝ እናንት ፡ መኳንት ክብሩን ፡ ሊያሳዬን ፡ ሥጋ ፡ ለብሶ ፡ የተገለጠው ከአርያም ፡ ቃሉን ፡ የሰጠው በሞቱ ፡ ሞታችንን ፡ ለዘለዓለሙ ፡ የገደለው አውሬውን ፡ ወደሳት ፡ የጣለው (እግዚአብሔር(ኢየሱስ) ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኋያል እግዚአብሄር(ኢየሱስ) ፡ ነው ፡ በሰልፍ ፡ ሃያል እግዚአብሔር(ኢየሱስ) ፡ ነው ፡ ብርቱና ፡ ኋያል) (፪x) አዝ እናንት ፡ መኳንት