Loading
ልዑል ፡ አምላካችን ፡ እስኪ ፡ እንስገድልህ የሚያክልህ ፡ የለም ፡ በግርማም ፡ በኃይልህ ሥልጣናት ፡ አለቆች ፡ ለአንተ ፡ ተገዙ ውበትህን ፡ አይተው ፡ በግርማህ ፡ ፈዘዙ አዝ፦ ኦሆ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህ ኦሆ ፡ አምላካችን ፡ ነህ ኦሆ ፡ ፈጣሪያችን ፡ ነህ ኦሆ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህ ለእርስትህ ፡ መረጥከን ፡ ለየኸን ሕዝቦችህ ፡ አደረግከን ፡ (፪x) ምድርን ፡ በኃይልህ ፡ የፈጠርክ ዓለምን ፡ በጥበብህ ፡ መሠረትክ ሰማያትን ፡ በማስተዋል ፡ የዘረጋህ አምሳያ ፡ የለህም ፡ ከአንተ ፡ ሚጠጋ(፪x) አዝ፦ ኦሆ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህ ኦሆ ፡ አምላካችን ፡ ነህ ኦሆ ፡ ፈጣሪያችን ፡ ነህ ኦሆ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህ ለእርስትህ ፡ መረጥከን ፡ ለየኸን ሕዝቦችህ ፡ አደረግከን ፡ (፪x) ልዑል ፡ አምላካችን ፡ እስኪ ፡ እንስገድልህ የሚያክልህ ፡ የለም ፡ በግርማም ፡ በኃይልህ ሥልጣናት ፡ አለቆች ፡ ለአንተ ፡ ተገዙ ውበትህን ፡ አይተው ፡ በግርማህ ፡ ፈዘዙ አዝ፦ ኦሆ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህ ኦሆ ፡ አምላካችን ፡ ነህ ኦሆ ፡ ፈጣሪያችን ፡ ነህ ኦሆ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህ ለእርስትህ ፡ መረጥከን ፡ ለየኸን ሕዝቦችህ ፡ አደረግከን ፡ (፪x) ዙፋንህ ፡ ጽኑ ፡ ማይነቃነቅ ዓመትህ ፡ ተቆጥሮ ፡ የማያልቅ ቅዱስ ፡ ቅዱስ ፡ ኃያል ፡ ኃያል ፡ ግሩም ፡ ብርቱ የጠቢባን ፡ ጥበብ ፡ በፊትህ ፡ ነው ፡ ከንቱ አዝ፦ ኦሆ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህ ኦሆ ፡ አምላካችን ፡ ነህ ኦሆ ፡ ፈጣሪያችን ፡ ነህ ኦሆ ፡ አንተ ፡ እግዚአብሔር ፡ ነህ
Comments
Comments, source notes, and missing-line fixes from contributors.
Revision history
Approved updates stay visible so the editing trail remains transparent.